Fana: At a Speed of Life!

የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋን በመጨመር በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትክልት ተራ ዋጋን መነሻ በማድረግ የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋን በመጨመር በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የኮረና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ የንግዱን ማህበረሰብም ሆነ ሸማቹን…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከስፔኗ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከስፔኗ አቻቸው አራንቻ ጎንዛሌዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በትብብር መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…

በደቡብ ክልል ዘንድሮ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በዘንድሮ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ።   የደቡብ ክልል የአካባቢ ጥበቃ፣ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር ባለስልጣን እንደገለፀው፥ የዚህ ዓመት…

በሶማሌ ክልል በ2011ና 2012 የበጀት ዓመታት 53 ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶች በመቆፈርና በመገንባት ለክልሉ ህዝብ ተደራሽ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት24፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሶማሌ ክልል በ2011 እና 2012 የበጀት ዓመታት 53 ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶችን በመቆፈርና በጥራት በመገንባት ለክልሉ አርብቶ - አደር ሕብረተሰብ ጥቅም እንዲውሉ መደረጉን የክልሉ የውሃ ልማት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ አዲሱ የለውጥ መንግስት ወደ…

ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል እና የሚጠሩ ሰላማዊ ሰልፎች ተቀባይነት የሌላቸው መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ።   የክልሉ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ለውጡ…

በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ በስፋት እየተካሄደ መሆኑን ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መበራከቱን ተከትሎ ምርመራው በስፋት እየተካሄደ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለጹት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በአዲስ አበባ በኅብረተሰቡ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ላይ ተፈጥሮ በነረው ክስተት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሃዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሳለፍነው ሃሙስ በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ላይ ተፈጥሮ በነበረው ክስተት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሃዘን ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ግንቦት 20 ቀን 2012 ዓ/ም በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር…

በመዲናዋ አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ሲገነቡ የነበሩ አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ከተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች ውስጥ 3ነጥብ3 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 30 ሜትር ስፋት ያለው ከአራብሳ ኮንዶሚኒየም—አያት ኮንዶሚኒየም እንዲሁም 2ነጥብ1 ኪሎ ሜትር…