Author
Feven Bishaw 6822 posts
ጠ/ሚ ዐቢይ በፈጠራ ስራ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ጃክ ማ ባዘጋጁት የፈጠራ ሥራ ባለቤቶች ውድድር ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈጠራ ስራ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ጃክ ማ ባዘጋጁት የፈጠራ ሥራ ባለቤቶች ውድድር ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ቀደም ብሎ ከጃክ ማ ጋር ባደረጉት ውይይት…
በምስራቅ ሃረርጌ መልካ በሎ ወረዳ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሃረርጌ መልካ በሎ ወረዳ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት የ7 ሰዎች ህወት አለፈ፡፡
አደጋው የደረሰው በወረዳው ቶኩማ ጃላላ ካብራ ቀበሌ ሃሙስ ለአርብ አጥቢያ 7 ሰዓት አካባቢ ነው፡፡
በአደጋውም ከሞቱት…
በከተማ ደረጃ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ እና የህብረተሰብ ተሳትፎ ንቅናቄ ስራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተማ አቀፍ ደረጃ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ እና የህብረተሰብ ተሳትፎ ንቅናቄ ስራ ተጀመረ።
መርሃ ግብሩን በይፋ ያስጀመሩት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት አስተባባሪ እና የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ኢንጅነር እንዳወቅ…
የጤና ሚኒስትሯ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ 1 ሺህ 441ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸው ሕዝበ ሙስሊሙ በረመዳን የጾም ወቅት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ያሳየውን ጥንቃቄ በበዓሉ…
የጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ልጆች ለአባታቸው ገዳዮች ይቅርታ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳዑዲው ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ልጆች ለአባታቸው ገዳዮች ይቅርታ ማድረጋቸውን አስታወቁ።
የጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ወንድ ልጅ የሆነው ሳላህ ካሾጊ በትዊተር ገፁ ልጆቹ ለአባታቸው ገዳዮች ይቅርታ ማድረጋቸውን ይፋ አድርጓል።
በዚህ በተባረከው…
አስተዳደሩ ለኢድ አልፈጥር በዓል ማክበሪያ የበሬና የበግ ስጦታዎችን አቅም ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲከፋፈል አሰራጨ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለኢድ አልፈጥር በዓል ማክበሪያ ከተለያዩ ባለሀብቶች የተሰበሰቡ የበሬና የበግ ስጦታዎችን አቅም ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲከፋፈሉ አሰራጨ፡፡
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከተለያዩ…
ቻይና የ2020 የኢኮኖሚ ዕድገት ግብን እንደማታስቀምጥ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና አመታዊ የኢኮኖሚ ዕድገት ግብን እንደማታስቀምጥ አስታወቀች።
የኮሮና ቫይረስ በኢኮኖሚ ላይ ካስከተለው ተፅእኖ ጋር በተያያዘ ቻይና ከፈረንጆቹ 1990 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አመታዊ አጠቃላይ የሃገር ውስጥ ምርት እድገት ግብ እንደማይኖራት…
የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን አቅም መገንባት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወሳኝ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ስለኮሮና ቫይረስ ስለቤት ለቤት ቅኝት እና አሰሳ እንዲሁም ወረርሽኙን ለመከላከል መኖር ያለበትን ቅንጅታዊ አሰራር በተመለከተ አቅማቸውን መገንባት ቫይረሱን ለመከላከል ወሳኝ ተግባር መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር…
በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣንና በመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ መካከል የቴክኖሎጂ አቅርቦት የማእቀፍ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን እና በመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ መካከል ባለስልጣኑ የጀመራቸውን የብቃት ሞዴል ስራዎችን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያግዙ የቴክኖሎጂ አቅርቦት የማእቀፍ ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን…