Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ጤና ድርጅት አመታዊ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት አመታዊ ጉባኤ በቪዲዮ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው በዋናነት አባል ሀገራቱ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሚያተኩር ነው ተብሏል። በጉባዔው መክፈቻ ላይ የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሃገራቸው…

በህንድ በአንድ ቀን ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ በአንድ ቀን ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰማ። በሃገሪቱ 5 ሺህ 242 ሰዎች በአንድ ቀን ብቻ በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 96 ሺህ ደርሷል ተብሏል። ይህ ቁጥርም ህንድን…

በድሬዳዋ በ150 ሚሊዮን ብር የተገነባው የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ መንደር በ150 ሚሊዮን ብር የተገነባው ሶዳ ኪንግ የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተመርቆ ማምረት መጀመሩን የፋብሪካው አመራሮች ገለጹ። የፋብሪካው ዋና ሥራ አስፈጻሚና ባለድርሻ አቶ ሙሄዲን ፉክረዲን በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ…

በዴሞክራቲክ ሪፕብሊክ ኮንጎ በታጣቂዎች በደረሰ ጥቃት 20 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፕብሊክ ኮንጎ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 20 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ። ታጣቂ ቡድኑ ትናንት ጠዋት በሰሜን ምስራቅ የሃገሪቱ ክፍል ባደረሰው ጥቃት ከሞቱት በተጨማሪ ከ14 የሚበልጡ ሰዎች ቆስለዋል ነው የተባለው። በጥቃቱም…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጋር በአፈፃፀምና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ተቋማቱ ተልዕኳቸውን መሰረት በማድረግ ሀገሪቷ ያለባትን ጫና በመሸከም ሀገርና ህዝብን ከአደጋ ለመከላከል እያደረጉ ያለው…

ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 225 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 11 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 225 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 11 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው 5 ወንድ እና…