የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን አባላት ጉብኝት በኦሮሚያ ክልል Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7xKsdq5WHPo&t=14s
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጉጂ ዞን በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ። ህይወታቸው ካለፈው ሰዎች በተጨማሪም 8 ሺህ 929 አባዎራዎች እና 63 ሺህ ቤተሰቦች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል ነው የተባለው። እንዲሁም…
ፋና 90 ለቅድመ መከላከል መመሪያ ተግባራዊነት ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4_GhgdPvDLg&t=53s
ፋና 90 የተቋማት መመሪያ ለደንበኞቻቸው ጤና Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=YwgYtKuDHmw&t=167s
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሀገራዊ የሎጅስቲክስ ሥራ እንዳይስተጓጎል በቅንጅት ለመስራት ስምምነት ላይ ተደረሰ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሀገራዊ የሎጅስቲክስ ሥራ እንዳይስተጓጎል በቅንጅት ለመስራት ከጅቡቲ መንግስት ጋር ከስምምነት ላይ ተደረሰ። የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አወል ወግሪስ የቫይረሱን ስርጭት በመከላከል የሎጅስቲክስ ሥርዓቱ ሳይተጓጎል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር ከ300 ሺህ በላይ ደረሰ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ300 ሺህ በላይ ደረሰ። እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ 303 ሺህ 438 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል። ከዚህ ውስጥ በአሜሪካ 86 ሺህ 912 ሰዎች፣ በብሪታኒያ 33 ሺህ 614 እንዲሁም በጣሊያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርጋዴር ጄኔራል ጌታቸው ሽፈራው የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ሃይል ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብርጋዴር ጄኔራል ጌታቸው ሽፈራው የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ሃይል ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ። ጄኔራል መኮንኑ የተሾሙት በምሥራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል የዝውውር መመሪያ መሠረት ሲሆን የአዲሱ አመራር መተካት ድርጅቱ ሚናውን በትክክለኛው አቅጣጫ ወደፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ በመዲናዋ ለሚገኙ አርሶ አደሮች የውሀ ፓምፖችና ትራክተሮችን አበረከተ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዲናዋ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ከ200 በላይ የውሀ ፓምፖችና 5 ትራክተሮች አበረከተ። የውሀ ፓምፖቹና ትራክተሮቹን ያበረከቱት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማና የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ድጋፍ ለሚሰጡ የጤና እና ሌሎች ባለሙያዎች የህይወት መድን ሽፋን ሊሰጥ ነው Feven Bishaw May 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ድጋፍ ለሚሰጡ የጤና እና ሌሎች ባለሙያዎች የህይወት መድን ሽፋን ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ…