የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የቢሾፍቱ ችግኝ ማፍያን ጎበኙ Feven Bishaw May 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የቢሾፍቱ ችግኝ ማፍያን ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በመጪው ክረምት ለሚካሂደው የ5 ቢሊዮን ችግኞች የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሚደረገውን ዝግጅት መመልከታቸውን ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ81 ሺህ በለጠ Feven Bishaw May 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ81 ሺህ በለጠ ∶∶ በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 81ሺህ608 መድረሱን መረጃዎች ያሳያሉ∶∶ በዚህም ደቡብ አፍሪካ ሰፊውን ድርሻ ስትወስድ በሃገሪቱ14ሺህ335…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕር ዳር ሁለት አካባቢዎች በመኖሪያ ቤቶችና ሱቆች ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ Feven Bishaw May 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ሁለት አካባቢዎች ቅዳሜ ለእሑድ አጥቢያ በመኖሪያ ቤቶችና ሱቆች ላይ የደረሰ የእሳት አደጋ ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከተለ፡፡ አደጋው የደረሰው ቀበሌ 8 በሚገኝ የመኖሪያ ቤት እና ቀበሌ 12 አካባቢ በሚገኙ የሞባይል መሸጫ…
ፋና 90 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዲናዋ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ድፍ አደረገ Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OFB7YbNiivI&t=180s
ፋና 90 ፊቱን ወደ ቤት ለቤት አገልግሎት የመለሰው ቢዝነስ Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dMm422OxITs
የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ኦማር በሽር ማኒስ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ኦማር በሽር ማኒስ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸውም ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት ለልኡካን ቡድኑ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻሸመኔ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ200 አካል ጉዳተኞች የምግብ አቅርቦት ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሻሸመኔ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ200 አካል ጉዳተኞች የተለያዩ የምግብ አቅርቦቶችን ድጋፍ አደረገ። መምሪያው የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን የከተማዋን ነዋሪዎች በማስተባበር ከ168 ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ያዘጋጀውን የኮቪድ19 ለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል ጎበኙ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ያዘጋጀውን የኮቪድ19 ለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል ጎበኙ። ዶክተር ሊያ በጉብኝታቸው ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሉ ቫይረሱን ለመከላከል እያደረገ ያለውን ጥረት አድንቀዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች በአጋሮ ከተማ የነዋሪዎች የእርስ በእርስ መደጋገፍ Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OPjRnRav7NI&t=39s
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይት ከሃይማኖት ተቋማት አባቶች ጋር Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DVz8I6FTjuo&t=45s