Fana: At a Speed of Life!

በህንድ በደረሰ የባቡር አደጋ የ15 ሰዎች ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በደረሰ የባቡር አደጋ የ15 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተነገረ። በደቡብ ምዕራብ ህንድ የእቃ ጫኝ ባቡር ላይ በደረሰው አደጋ ከሞቱት በተጨማሪ 2 ሰዎች መቁሰላቸውም ነው የተነገረው። አደጋው የደረሰባቸው ሰዎች በጃልያ አካባቢ በሚገኝ ብረት…

የውጭ አገራት የጉዞ ታሪክ ሳይኖራቸው የኮሮናቫይረስ የሚገኝባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ አገራት የጉዞ ታሪክ ሳይኖራቸው የኮሮናቫይረስ የሚገኝባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ የውጭ አገር የጉዞ ታሪክ የሌላቸውና ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር…