የሀገር ውስጥ ዜና ከጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ Feven Bishaw May 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ከ2 ሺህ 500 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መታገዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባለፉት 9 ወራት አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ የወጣላቸው የገቢ ምርቶች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና ጠ/ሚ ዐቢይ ከፕሬዚደንት ኢሳያስ ጋር ተገናኙ Feven Bishaw May 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከኤርትራው ከፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተገናኙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ “ፕሬዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 560 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Feven Bishaw May 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 560 ሰዎችየ ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው የ49 ዓመት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአለም ዙሪያ ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ በከባድ ፅኑ ህመም ውስጥ ይገኛሉ Feven Bishaw May 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ በከባድ ፅኑ ህመም ውስጥ ይገኛሉ፡፡ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ወራትን ሲያስቆጥር 212 ሃገራትን አዳርሷል። እስካሁንም በዓለም 3 ሚሊየን 485 ሺህ 936 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፥ 244 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ምርመራ በደብረ ብርሃን ተጀመረ Feven Bishaw May 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ምርመራ በደብረ ብርሀን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጀመረ። ሆስፒታሉ በቀን እስከ 96 ናሙናዎችን መመርመር ይችላል ነው የተባለው፡፡ የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ዳግም ሽመላሽ እንደገለጹት፥…
ፋና 90 የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የተቋቋመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ አፈፃፀም ተገምግሟል Feven Bishaw May 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RFWxSWgn2no&t=111s
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከ300 በላይ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የማስፈጠር ፕሮግራም አካሄደ Feven Bishaw May 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ከ300 በላይ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ የማጋራት (የማስፈጠር) ፕሮግራም አካሄደ። ሚኒስቴሩ የረመዳን ፆመን በማስመልክት ነው ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ቤተሰቦችን ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው 521 ሰዎች ክትትል እየተደረገላቸው ነው Feven Bishaw May 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው 521 ሰዎች ተለይተው ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ክትትል እየተደረገላቸው የሚገኙት ሰዎች ከመጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ስኳርን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል ማር ነው በማለት ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw May 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስኳርን ከተለያዩ ባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል ማር ነው በማለት ሲያዘጋጁ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ የወንጀል ድርጊቱን ሲያከናውኑ የነበረው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል በተቋቋመው ብሔራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በእስካሁን አፈፃፀም ላይ ግምገማ ተካሄደ Feven Bishaw May 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል የተቋቋመው ብሔራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የእስካሁን አፈፃፀም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገምግሟል። ግምገማውን በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ…