Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራን ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ስራውን የሚሰራው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ነው። የምርመራ ስራው…

በባህር ዳር የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መጀመሩ ተገለጸ። የኮሮና ቫይረስ ምርመራው በክልሉ የማህበረሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ውስጥ ነው የተጀመረው። መመርመሪያ መሳሪው ካለው የሰው ሀይል አንፃር በቀን የ100 ሰዎችን ናሙና በመውስድ…

የከተማ አስተዳደሩ ለ6 ክልሎች እና አንድ የከተማ አስተዳደር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ለ6 ክልሎች እና አንድ የከተማ አስተዳደር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። የከተማ አስተዳደሩ በሁለተኛው ዙር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ከነገ ጀምሮ ለትግራይ፣…

የአውሮፓ ህብረት የ500 ቢሊየን ዩሮ የአደጋ ጊዜ መታደጊያ ማዕቀፍ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት የ500 ቢሊየን ዩሮ የአደጋ ጊዜ መታደጊያ ማዕቀፍ አጸደቀ። የአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ሚኒስትሮች በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ክፉኛ ለተጠቁ ሃገራት በሚውለው የአደጋ ጊዜ መታደጊያ ማዕቀፍ ላይ ተስማምተዋል። ሚኒስትሮቹ ከአውሮፓ…