Fana: At a Speed of Life!

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በልጧል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በልጧል። 434 ሺህ 703 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል። እንደ ጆን ሆፕኪንሰ ዩኒቨርሲቲ መረጃ 114 ሺህ 331 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ለህልፈት ተዳርገዋል።…

በሞጆ ወደብና ተርሚናል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የኬሚካል ርጭት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችል የኬሚካል ርጭት ተካሄደ። የሞጆ ወደብና ተርሚናል አብዛኛውን የአገራችንን የወጪና ገቢ ዕቃዎች…

በቻይና ከውጭ ሃገራት የገቡ 108 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ከውጭ ሃገራት የገቡ አዳዲስ 108 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኙ። የሃገሪቱ የጤና ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ ከሰሞኑ ከተለያዩ ሃገራት የገቡ ሰዎች ላይ በተደረገ ልየታና ክትትል 108 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። ይህ ቁጥር…

በፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሚመራውና በዩኔስኮ የተቋቋመው አለም አቀፍ የትምህርት ኮሚሽን አስቸኳይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሚመራውና በዩኔስኮ የተቋቋመው አለም አቀፍ የትምህርት ኮሚሽን አስቸኳይ ውይይት አካሄደ። ውይይቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በትምህርት ዘርፉ ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ አስቀድሞ ለመከላከል መወሰድ…

የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ጥረት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ጥረት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማትና አምራች ኢንዱስትሪዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚደረገውን ሀገራዊ…