የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል Feven Bishaw Oct 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ከመስከረም 27 እስከ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በዘመቻ እንደሚሰጥ የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ እንዳስታወቁት÷ ክትባቱ የሚሰጠው…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ Feven Bishaw Oct 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተደድር እንዳሻው ጣሰው በ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት አበርክተዋል፡፡ ሽልማቱ የተበረከተው "የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራት" በሚል መሪ ሀሳብ በማረቆ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሮ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Oct 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን አባ ገዳ ጎበና ኦላ አስታውቀዋል። አባ ገዳ ጎበና ኦላ በሰጡት መግለጫ፥ የፍቅር፣ የይቅርታ፣ የእርቅና ወንድማማችነት በዓል የሆነው ሆረ አርሰዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዴ የኢሬቻ በዓላት በስኬት መጠናቀቃቸዉ የኦሮሞን ህዝብ ታላቅነት የሚያረጋግጥ ነው”- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Oct 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ)"የሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ አርሰዴ የኢሬቻ በዓላት በስኬት መጠናቀቃቸዉ የኦሮሞን ህዝብ ታላቅነት ያረጋገጡ ናቸው"ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርእሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷የሆረ ፊንፊኔ እና የሆረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍራፍሬ ስራችን ፍሬያማነቱ መገለጫ፤የዛሬ ሶስት ዓመት በፊት የተከልናቸው -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Feven Bishaw Oct 6, 2024 0
የሀገር ውስጥ ዜና ሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው Feven Bishaw Oct 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ)የ2017 ሆረ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ በየደረጃው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው Feven Bishaw Oct 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ የሚከበረው የሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚከበረው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ በየደረጃው የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ አስተዳደር ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Oct 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። መስተዳድር ምክር ቤቱ በስብሰባው በልዩ ልዩ ደንቦች ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ተጠቁሟል። በቀረቡለት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ላይ ዝርዝር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህብረት ሰብሳቢ ጋር ተወያየ Feven Bishaw Oct 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህብረት ሰብሳቢ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ በሀገሪቱ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሀገራዊ ምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንዶዴ ሎጂስቲክስ ማዕከልን ለማልማት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ Feven Bishaw Oct 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የእንዶዴ ሎጂስቲክስ ማዕከልን በመንግስትና የግል ሴክተር አጋርነት በማልማት የኢትዮጵያን የሎጂስቲክስ አገልግሎት ለማሳደግ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…