የሀገር ውስጥ ዜና ሎጂስቲክስ ዘርፉን ዓለም ወደ ደረሰበት አሰራር ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Oct 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያውን በታቀደው ልክ በመተግበር ሀገራዊ እድገትን ለማረጋገጥ የሎጂስቲክስ እና የባቡር ሎጂስቲክ ዘርፉን ዓለም ወደ ደረሰበት አሰራር ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ የባቡር እና የሎጂስቲክስ ዘርፎች ሪፎርም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው ከመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችና ጄኔራል መኮንኖች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄኔራል መኮንኖች ጋር በጽህፈት ቤታቸዉ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ አሁናዊውን ክልላዊ የፀጥታ ሁኔታ መገምገም እና የፀጥታ ሁኔታዉ ተጠናክሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 14 ሚሊየን መንገደኞችን ያለ ምንም የደኅንነት ስጋቶች ማጓጓዙ ተገለፀ Feven Bishaw Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ያስተናገዳቸው 14 ሚልዮን መንገደኞችና በርካታ ጭነቶች ያለ ምንም የደኅንነት ስጋቶችና ክፍተቶች እንዲጓጓዙ በማድረግ ረገድ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሚና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን የቢትወደድ ኃ/ጊዮርጊስ ወ/ሚካኤል የቀድሞ መኖሪያ ቤት እድሳትን ጎበኙ Feven Bishaw Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለጣይቱ የባህልና ትምህርት ማዕከል የተዘጋጀውን የቢትወደድ ኃ/ጊዮርጊስ ወ/ሚካኤል የቀድሞ መኖሪያ ቤት እድሳት ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ መኖሪያ ቤታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በካርቱም የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች አምባሳደር መኖሪያ ቤት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘች Feven Bishaw Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በሱዳን ካርቱም በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች አምባሳደር መኖሪያ ቤት ላይ የተፈፀመውን ጥቃት እንደምታወግዝ አስታውቃለች፡፡ የኢትዮጵያ በሱዳን ያሉ ሁሉም ወገኖች አለም አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ደንቦችን እንዲያከብሩ እና የዲፕሎማቲክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የማስፋፊያ ግንባታ በ300 ሚሊየን ዶላር ሊከናወን ነው Feven Bishaw Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሁለተኛ ምዕራፍ የማስፋፊያ ግንባታ በ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማከናወን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ግርማ ቱፋ÷ በመጀመሪያው ዙር የተናከነወነው የኢንዱስትሪ ፓርኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ለአረጋውያን መብት መከበር ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ አሳሰቡ Feven Bishaw Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረጋውያን መብት እንዲከበርና የሚሰጧቸው አገልግሎቶች ተደራሽ እንዲሆኑ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ፡፡ ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን ለ33ኛ ጊዜ በብሔራዊ ደረጃ "ክብርና ፍቅር…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው የኮሜሳ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች ንግድ ትርዒት በኢትዮጵያ ይካሄዳል Feven Bishaw Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ሥራ ፈጣሪዎች ንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ 21 የኮሜሳ አባል ሀገራትን የሚያሳትፈው 6ኛው የኮሜሳ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒት በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦምኒፖል ኩባንያ ኤል410-ኤንጂ የተሰኘ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ ሊያቀርብ ነው Feven Bishaw Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያ የሆነው ኦምኒፖል ለመንገደኞችና ለጭነት ማጓጓዣ የሚውል ኤል410-ኤንጂ የተሰኘ አነስተኛ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ ገበያ ሊያቀርብ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 19 ሰዎችን የመጫን አቅም ያለው እና ዘርፈ ብዙ ጥቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸካቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ‘ማሽቃሬ ባሮ’ በዓል በጌጫ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የ ‘ማሽቃሬ ባሮ’ በዓል በተለያዩ ምክንያቶች መከበር ከተቋረጠ ከ146 ዓመት በኋላ ዘንድሮ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ያለፈውን…