የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ ተገለፀ።
በዚህም ነገ ከረፋዱ 5 ሰአት ጀምሮ እስከ መርሀ…