የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን ጎበኙ Feven Bishaw Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን የሪፎርም ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር)ና የገቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀመሩ Feven Bishaw Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀን 150ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ይህን ተከትሎ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷" ይህ ሜጋ ፕሮጀክት የመንግሥታችን በፍጥነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ድንበር ተሻጋሪ የዜጎች ፍልሰትን የተመለከተ ቀጣናዊ አውደ ጥናት በቀጣዩ ሳምንት በኢትዮጵያ ይካሄዳል Feven Bishaw Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ድንበር ተሻጋሪ የዜጎች እንቅስቃሴና ፍልሰትን የተመለከተ ቀጣናዊ አውደ ጥናት በቀጣዩ ሳምንት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) አስታወቀ። መስከረም 22 እና 23 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓትን ለመቀየር ትብብርን ማጠናከር ይገባል ተባለ Feven Bishaw Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘላቂነት የሀገሪቱን የምግብ ሥርዓት ለመቀየር በግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለት ማሻሻያና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ላይ ትብብሮችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በጣሊያን ሳራኩዛ እየተካሄደ…
ስፓርት በኒውዮርክ በተካሄደው የ800 ሜትር ውድድር ፅጌ ዱጉማ አሸነፈች Feven Bishaw Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዮርክ በተካሄደው የ800 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፅጌ ዱጉማ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 1 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ43 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት ማጠናቀቅ ችላለች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የኮደርስ ሥልጠና በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ Feven Bishaw Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮደርስ ሥልጠና በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ በማፍራት ዘመኑን የዋጀ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ያስቻላል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ። ስልጠናው በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል መሆኑን የገለጹት አቶ ደስታ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓል እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው። በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የጥንቃቄ መልዕክት Feven Bishaw Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን የተለያዩ የዲጂታል ሚዲያዎችን በመጠቀም ሽልማቶችን ለመሸለም በሚመስል መልኩ የኢትዮ-ቴሌኮም ነጻ የዳታ ሽልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች በሚል መልዕክቶች ወደ ተለያዩ ግለሰቦች እየተላኩ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት Feven Bishaw Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት በአማራ ክልል የሚገኝ ነው፡፡ የጎርጎራ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ገበታ ለሀገር" በሚል ይፋ ካደረጓቸው ሶስት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 5 ሚሊየን ቋሚ በጎ ፈቃደኞችን ለማፍራት መታቀዱ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት 5 ሚሊየን ቋሚ በጎ ፈቃደኞችን ለማፍራት ዕቅድ መያዙን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ ከለውጡ ወዲህ የበጎ ፈቃድ ስራዎች ባህል እንዲሆኑ ሰፋፊ ስራዎች መሰራታቸውን…