በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡
“የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሃሳብ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ሲካሄድ የቆየው ልዩ የንግድ ሳምንት…