አቶ ሽመልስ አብዲሳ 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈን መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷" የለውጡ…