አቶ አረጋ ከበደ የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ዓሻራውን የማኖር ተግባር አካል እንዲሆን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ርእሰ መሥተዳድሩ በነገው ዕለት ለሚካሄደው የአንድ ጀምበር…