የሀገር ውስጥ ዜና ጴጥሮስ ማስረሻ የፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 ውድድር አሸናፊ ሆነ Feven Bishaw Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ላለፉት 3 ወራት ከአስደናቂ ተወዳዳሪዎቹ ጋር አብሯችሁ የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 የድምፃዊያን ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አድርጓል። ለፍፃሜው የደረሱት አራቱ ተፎካካሪዎች (አብርሃም ማርልኝ፣ ሱራፌል ደረጀ፣ ናሆም ነጋሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 163 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 163 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ዛሬ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት ውስጥ 947 ወንዶች፣ 200 ሴቶች እና 16ቱ ጨቅላ ህፃናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአይሻ አንድ የነፋስ ኃይል ማመንጫ 300 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአይሻ አንድ የነፋስ ኃይል ማመንጫ በ620 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር 300 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ። የትግበራ ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴና የአሚአ ፓወር ሊቀ-መንበር ሁሴን አል ኖዋይስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ከጣና ፎረም የቦርድ አባል ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ከቀድሞ የቡርኪናፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጣና ፎረም የቦርድ አባል ላሲና ዜርቦ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በቅርቡ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው የጣና ፎረም ስብሰባ ላይ መክረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የአመራሩ ቁርጠኝነት ሊጠናከር ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ Feven Bishaw Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ እና በፖለቲካዊ ጉዳዮች መላውን ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ የአመራሩ ቁርጠኝነት ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ እና ምክትል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸንዳ ዓይኒ ዋሪና ማሪያ በዓልን በድምቀት ለማክበር የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ Feven Bishaw Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የአሸንዳ ዓይኒ ዋሪና ማሪያ በዓልን በድምቀት ለማክበር የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ። በቢሮው የደረጃና ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክተር እና የበዓሉ ዝግጅት አስተባባሪ አቶ የማነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአዕምሮ ሕክምና ማዕከል ተመረቀ Feven Bishaw Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የአዕምሮ ሕክምና መስጫ ማዕከል ተመርቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የምርምር ጉዳዮችና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ተማም አወል (ዶ/ር)÷ እያደገ የመጣውን የአዕምሮ ሕመም ከመቀነስና…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች Feven Bishaw Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለ200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቷን አስታወቀች፡፡ የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ባመቻቸው ነጻ የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ከሆኑ 200 ተማሪዎች ውስጥ ለ23 ተማሪዎች በኢትዮጵያ የቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብን መሰረታዊ የሠላምና የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እሰራለሁ – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ Feven Bishaw Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የህዝቡን መሰረታዊ የሠላምና የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት እንደሚሰሩ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ። የክልሉ ምክር ቤት ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ አርሲ ዞን የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Feven Bishaw Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ አርሲ ዞን በሻሸመኔ ከተማ በቢሻን ጉራቻ ክ/ከተማ የሚገኘውን የተሻሻለ የከብት እርባታ ክላስተር ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የስራ…