የሩሲያ-ዩክሬን ሰላም ማረጋገጥ አሜሪካ በምትፈልገው ፍጥነት ሊከናወን እንደማይችል ሩሲያ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ-ዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም የሚደረገው የሰላም ጥረት አሜሪካ በምትፈልገው ፍጥነት ሊሳካ እንደማይችል ሩሲያ ገልጻለች፡፡
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ግጭቱን በዲፕሎማሲያዊና ፖለቲካዊ መንገድ ለመፍታት ቁርጠኛ መሆናቸውን…