Fana: At a Speed of Life!

የደብረ ታቦር በዓል በደብረታቦር ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር ዓመታዊ በዓል በዛሬው ዕለት በደብረታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ተከብሯል፡፡ በዓሉ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ነሐሴ 13 የሚከበር ሲሆን÷ በደብረታቦር ከተማ ርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ…

የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡ ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ…

በአዲስ አበባ የሚካሄዱ ጉባኤዎችን ለአረንጓዴ ዲፕሎማሲ መጠቀም ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄዱ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን ለአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ መጠቀም ይገባል አሉ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ምሁሩ ብሩክ ኃይሉ (ፕ/ር)፥ ኢትዮጵያ ከሳምንታት በኋላ የምታስተናግደው…

ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ጦርነቱን በፍጥነት ማስቆም ይችላሉ – ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም ይችላሉ አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዩክሬኑ አቻቸው ጋር በዋሽንግተን ለመነጋገር ከያዙት ቀጠሮ አስቀድሞ አሜሪካ የምታቀርበውን የሰላም ሀሳብ…

የክልሉን ወጪ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ወጪን በራስ አቅም መሸፈን የሚያስችሉ የገቢ አማራጮችን በማስፋት አቅም የማጠናከር ስራ እየተከናወነ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 ዕቅድን በተመለከተ…

ሀገራዊ ምክክር ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን፡፡ ''የአካል ጉዳተኞች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ'' በሚል መሪ ሀሳብ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈ…

የጣና ሐይቅን ደህንነት ለመጠበቅ የወጡ ሕጎች በተጠናከረ ሁኔታ እንዲተገበሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣና ሐይቅን ደህንነትና የብዝኀ ህይወት ሃብቶችን ለመጠበቅ የወጡ ሕጎች በተጠናከረ ሁኔታ እንዲተገበሩ ተጠየቀ፡፡ የአማራ ክልል የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለስልጣን የጣና ሐይቅ ደህንነትን በተመለከተ ከተለያዩ ድርጅቶች፣ በሐይቁ ዙሪያ ከሚገኙ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲሱ የውድድር ዘመን ገና በመጀመሪያው ሳምንት ሁለቱን የምንጊዜም ተቀናቃኞች ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አገናኝቷል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር ከተራራቁ ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡…

በአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ለዜጎች ተጠቃሚነት በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል አሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ "ከፖለቲካ እስከ ብልፅግና'' በሚል መሪ ሀሳብ በጋና አክራ የተካሄደው…

እየተፈተነ ያለ እናትነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ኢየሩሳሌም ተስፋይ ሁለት ልጆቿ የሰረበራል ፓልሲ (ሲፒ) ተጠቂ ናቸው። ይህ የልጆቿ የጤና ችግር አስቸጋሪ የእናትነት ጊዜን እንድታሳልፍ አስገድዷታል። ኢየሩሳሌም ከ10 ዓመት በፊት በሰላም…