Fana: At a Speed of Life!

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተደረገ

በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (ኢ- ሞቢሊቲ) ዘርፍ ላይ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ዶዳይ የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አግኝቷል፡፡ ድጋፉ ዶዳይ የንግድ ሥራውን እንዲያስፋፋ እና የባትሪ ቅያሬ ማዕከላትን ለመገንባት እንደሚያስችለው ተገልጿል፡፡ የተደረገው የገንዘብ ድጋፍ 8 ሚሊየን…

የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ፕሬዚዳንቱን በዓድዋ ድል መታሰቢያ በክብር ተቀብለናል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት አቀባበል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አድርገዋል። ‎ ‎የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የጋራ ልማትና የህዝብ ለህዝብ ትስስር ትርጉም ባለው…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ማኑኤላ ሉቃስ ጋር ተወያይተዋል። ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ሁለቱ ሀገራት በፓን አፍሪካኒዝም ዕሳቤ የተቃኘ ልዩ ግንኙነት እንዳላቸው ጠቅሰው፥ የረጅም ጊዜ…

በበጀት ዓመቱ በእቅድ ከተያዙ ተግባራት 96 በመቶ መፈፀም ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ በእቅድ ከተያዙ ተግባራት 96 በመቶ መፈጸም ተችሏል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የ9 ወራት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ሲሆን፥ በመድረኩ በጥብቅ ክትትል የተከናወኑ…

በፌደራል ደረጃ 1 ነጥብ 1 ትሪሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል – ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ በዘንድሮው በጀት አመት 9 ወራት በፌደራል መንግስት ደረጃ 1 ነጥብ 1 ትሪሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል አሉ። የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100 ቀናት እና የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ከ50 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደዋል – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ50 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደዋል አለ። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፥ ከ46 ሺህ በላይ በሚሆኑ ቋሚ የምርጫ ጣቢያዎች…

54 ቢሊየን ብር የሚገመቱ የመድሀኒትና የህክምና ቁሳቁሶችን ተደራሽ ማድረግ ተችሏል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 54 ቢሊየን ብር ግምት ያላቸው የመድሀኒትና የህክምና ቁሳቁሶችን ተደራሽ ማድረግ ተችሏል አሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100…

ከአካባቢ ጥበቃ ሚና የተሻገረው አረንጓዴ ዐሻራ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊያን ከጫፍ ጫፍ በአንድ ዓላማ ለልማት ተነስተው ለዛሬ ስንቅ ለትውልድ መሰረት እንዲጥሉ ያስቻለው "አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር" ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር በርካታ ዓላማ አንግቧል። ችግኝ የመትከል እንቅስቃሴ ቀደም ባሉት ዘመናት ሲሰራበት…

የመሰረተ ልማት ሥራዎቻችን ዜጎችን ማዕከል ያደረጉ ናቸው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ሥራዎች ዜጎችን ማዕከል ያደረጉና ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል ያካተቱ ናቸው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2018 በጀት…