Fana: At a Speed of Life!

የቻይና የልማት ፈንድ በኢትዮጵያ አዲስ በሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት መሳተፍ እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና-አፍሪካ የልማት ፈንድ በኢትዮጵያ አዲስ በሚገነባው የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው የተቋሙ ምክትል ፕሬዚዳንት ዩ ዡሮይ ገለጹ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከምክትል ፕሬዚዳንቱ ጋር በሁለቱ…

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የሚካሄደው የማህበራዊ ጥበቃ ስራ ስኬታማ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የአፍሪካ ቀንድ ዳይሬክተር ማርያም ሳሊም ጋር በማህበራዊ ጥበቃና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በወይይታቸውም÷ በማህበራዊ ጥበቃ ዘርፍ እየተከናወኑ ባሉ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሲዳማ ዘመን መለወጫ - ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሲዳማ ውብ ባህል መገለጫ የሆነው…

ቡካዮ ሳካ ከረዥም ጊዜ ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናሉ ወሳኝ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ከሶስት ወራት ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ መመለሱ ተነግሯል፡፡ ተጫዋቹ ከቡድኑ ጋር ልምምድ መስራቱ የተገለጸ ሲሆን፥ አርሰናል በቻምፒየንስ ሊጉ ከሪያል ማድሪድ ጋር ላለበት ወሳኝ ጨዋታ እንደሚደርስ ይጠበቃል፡፡…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለፍቼ ጫምባላላ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ - ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ በብዝሃ ማንነት፣…

የፊቼ ጫምባላላ በዓል ዋዜማ “ፊጣሪ ሃዋሮ” በሀዋሳ መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል ዋዜማ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ "ፊጣሪ ሃዋሮ" በመባል የሚታወቀው ክብረ በዓሉ በሲዳማ ባህል አዳራሽ…

ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ፍቼ ጫምባላላ' ከዛሬ ጀምሮ በልዩ ልዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ይከበራል። የፍቼ ጫምባላላ እሴቶች ለሀገራዊ መግባባት፣ ለህዝብ አንድነትና ለሰላም ጉልህ አበርክቶ እንዳላቸው የሲዳማ ክልል…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የባለብዙወገን ግንኙነት፣ ሰብአዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸው የሀገራቱን የልማት አጋርነት፣ የኢኮኖሚ ትብብርና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶችን መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- ወ/ሮ አይሻ መሀመድ የአዲስ አበባ ከተማ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ…

የኢትዮጵያን የዕዳ ሽግሽግ ጥረት በተመለከተ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዕዳ ሽግሽግ እንዲደረግ እያከናወነቻቸው ያሉትን ተግባራት በተመለከተ የገንዘብ ሚኒስቴር ለዋና ዋና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ አድርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት፥ ተቋማቱ ከኢትዮጵያ…