Fana: At a Speed of Life!

የቻይናዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል

አዲስ ፣አበባ  ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የቻይናዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት  አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን  አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም…