Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ምእራባውያን መገናኛ ብዙሃን ከህወሓት ጋር በመቀናጀት በሀሰት ዜና አለም አቀፉን ማህበረሰብ እያሳሳቱ ነው -መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በመቀናጀት በሀሰት ዜናዎች ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ እያሳሳቱ መሆኑን መንግስት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ መገናኛ ብዙሃኑ ከሽብር…

የኦሮሞ ቄሮና ቀሬ የጠ/ሚ ዐቢይን የጀግንነት ፈለግ በመከተል የአባቶቻቸውን የጀግንነት ታሪክ እንዲደግሙ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ቄሮና ቀሬ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን የጀግንነት ፈለግ በመከተልና የሀገር መከላከያን በመቀላቀል ዛሬም እንደትናንቱ የአባቶቻቸውን የጀግንነት ታሪክ እንዲደግሙ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ። ርእሰ…

በኤድና ሞል በሚገኘው የአቶ ተክለብርሃን አምባዬ ቢሮ ውስጥ ከቤተ መንግሥት የጠፉ ቅርሶች፣ የመገናኛ ሬዲዮዎችና የጦር መሳሪያዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤድና ሞል በሚገኘው የአቶ ተክለብርሃን አምባዬ ቢሮ ውስጥ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስም የተጻፈባቸው፣ ከብር የተሠሩና ከቤተ መንግሥት የጠፉ ቅርሶች ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ተገኙ። በብርበራው ከቤተ መንግስት ከተሰረቁት ቅርሶች ጋርም…

በአዲስ አበባ ከሽብርተኛው ህወሃት ጋር ግንኙነት ያላቸውንና ህገወጦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል በተወሰደ  እርምጃ  በርካታ ህገወጥ መሳሪያዎችና ሰነዶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከሽብርተኛው ህወሃት ጋር ግንኙነት ያላቸውንና ሌሎች ህገወጦችን በህግ ቁጥጥር ስር ለማዋል እየተወሰደ ባለው እርምጃ አሁንም በርካታ ህገወጥ መሳሪያዎችና የተለያዩ ሰነዶች እየተያዙ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከብሄራዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች “የ1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት” ዘመቻ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች "የ1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት” ዘመቻ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት ጥሪ የአውሮፓውያኑን አዲስ…

በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ የዲፕሎማሲ ጫናዎች መሻሻል አሳይተዋል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ የዲፕሎማሲ ጫናዎች መሻሻል ማሳየታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የቻይና አፍሪካ…

ከዚህ በኋላ የትኛውም ጠላት ኢትዮጵያን ለመድፈር አይሞክርም- ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከዚህ በኋላ የትኛውም ጠላት ኢትዮጵያን ለመድፈር የሚሞክር አይመስለኝም” ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። በህዝብ ሃይል ከስልጣን ተገፍቶ የወጣው አሸባሪው ህወሓት…

ሰበር ዜና፤ የወገን ጦር ታሪካዊቷን የላስታ ላሊበላ ከተማንና የላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሸናን ግንባር ምሽጎች ደርምሰው የአሸባሪውን አከርካሪ የሰበሩት የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ታሪካዊቷን የላስታ ላሊበላ ከተማንና የላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ተቆጣጠሩ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…

በጋሸና ግንባር የወገን ጥምር ሃይል አርቢት፣ ጋሸናና ሌሎች አካባቢዎችን ነፃ አወጣ

አዲስ ፣አበባ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በ“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የወገን ጥምር ሃይል በወሰደው የማጥቃት እርምጃ በጋሸና ግንባር አርቢት፣ ጋሸናና ሌሎች አካባቢዎችን ነፃ አወጣ።   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት…

ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን ያለማንም ጣልቃ ገብነት የመፍታት አቅም  እንዳላት ቻይና ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሀገራት የውስጥ ጉዳይ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነትን እንደምትቃወም  እና ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የውስጥ ችግሯን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ መንገድ መፍታት የምትችል አገር መሆኗን  ቻይና ታምናለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዋይግ ይ ተናገሩ፡፡…