የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ኤምባሲ የተለያዩ ይዘት ያላቸውን መፃሕፍት ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት አበረከተ Mekoya Hailemariam Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ የተለያዩ ይዘት ያላቸውን መፃሕፍት ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት አበረከተ። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቪግኒ ተርዮክኢን ጨምሮ ሌሎች የኤምባሲው ተወካዮች በተገኙበት መፃሕፍቶቹ ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት ተበርክተዋል።…
ስፓርት ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን በሰፊ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Mekoya Hailemariam Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን 6ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፋለች። ለፖርቹጋል ጎንሳሎ ራሞሰ በ17ኛው ፡ በ51ኛውና በ67ኛው ደቂቃዎች ላይ…
ስፓርት አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Mekoya Hailemariam Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) -አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አርጀንቲና አውስትራሊያን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ለአርጀንቲና ጎሎቹን ሌዮኔል ሜሲ በ35ኛው እንዲሁም ጁሊያን አለቫሬዝ በ57ኛው…
ስፓርት ስዊዘርላንድ ብራዚልን ተከትላ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች Mekoya Hailemariam Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) - ስዊዘርላንድ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጠች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ሰርቢያን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ከምድቧ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን ቀድማ ያረጋገጠችው ብራዚል በካሜሩን 1ለ0…
ቢዝነስ በአማራ ክልል በቱሪዝሙ ዘርፍ ለደረሰው ጉዳት መልሶ ማቋቋሚያ 13 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ተለይቶ እየተሠራ ነው Mekoya Hailemariam Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቱሪዝሙ ዘርፍ ለደረሰው ጉዳት መልሶ ማቋቋሚያ 13 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ተለይቶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የቱሪዝም አገልግሎቶች እና ምርቶች ልማት ባለሙያ ጥላሁን መዝገቡ ለፋና…
ስፓርት ስፔንና ጀርመን አቻ ተለያዩ Mekoya Hailemariam Nov 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) - የምድባቸውን ሁለተኛ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ያደረጉት ስፔንና ጀርመን ሳይሸናነፉ ቀርተዋል። ሁለቱ ቡድኖች 90 ደቂቃውን 1ለ1 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል። ውጤቱን ተከትሎ ጀርመን በአንድ ነጠብ በምድቧ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ስፔን…
ስፓርት ካናዳ ከኳታሩ የዓለም ዋንጫ ተሰናበተች Mekoya Hailemariam Nov 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ካናዳ በክሮሺያ 4 ለ 1 መሸነፏን ተከትሎ ከውድድሩ ሁለተኛዋ ተሰናባች ሀገር ሆናለች። የካናዳው አልፎንሶ ዴቪስ በዛሬው ጨዋታ ክሮሺያ ላይ በ2ኛው ደቂቃ ያስቆጠራት ጎል በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፈጣኗ ጎል ሆና ተመዝግባለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሪቶሪያ ስምምነት ቅድመ ሁኔታ የለውም፤ ስለሆነም በስምምነቱ መሠረት ይፈፀማል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ Mekoya Hailemariam Nov 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያ የሠላም ስምምነት ቅድመ ሁኔታ እንደሌለውና በስምምነቱ መሠረት እንደሚፈፀም የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ገለፁ። ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በማህበራዊ ትስስር ገፅ በኩል ባስተላለፉት መልዕክት፥ "ፍላጎቶችን…
Uncategorized በመዲናዋ ለቀጣይ ሶሰት ወራት የሚቆይ የፅዳት ንቅናቄ ተጀመረ Mekoya Hailemariam Nov 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ “ከተማዬን አፀዳለሁ፤ ፅዳትን ባህል አደርጋለሁ” በሚል መሪ ቃል ለቀጣይ 3 ወራት የሚቆይ የፅዳት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ንቅናቄውን…