Browsing Category
Uncategorized
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጁገል ቅርስ ያለማው መንገድ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ያለማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሀረሪ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ በክልሉ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ምቹ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ563 ሺህ ሔክታር መሬት በላይ ይለማል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017/18 የመኸር ወቅት በተቀናጀ የግብርና ልማት ስራ ከ563 ሺህ ሔክታር መሬት በላይ ለማልማት ታቅዶ እየተሰራ ነው።
በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ…
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነትና የይቻላል መንፈስ ማሳያ ነው – የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነትና የይቻላል መንፈስ ማሳያ ነው አሉ።
የምዕራብ ዕዝ የሕዳሴ ኮር ሶስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል "ሕዳሴን በሕዳሴ ኮር" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ…
መምህራን የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች በሒደት ለመፍታት በትኩረት እንሰራለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መምህራን የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች በሒደት ደረጃ በደረጃ ለመፍታት በትኩረት እንሰራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ባካሄዱት ውይይት ላይ እንዳሉት÷ በእውነትና እውቀት…
በተሳሳተ ትርክት የተሸረሸሩ ባህሎችን ለማጎልበት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኅብረ ብሔራዊ አንድነትና መግባባትን በመፍጠር በተሳሳተ ትርክት እየተሸረሸሩ የመጡ ባህልና ዕሴቶችን ለማጎልበት እየተሠራ ነው፡፡
ሰላም ሚኒስቴር ከወሎ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር "በጎነት ለአብሮነት" በሚል መሪ ሐሳብ ለ13ኛ ጊዜ በብሔራዊ በጎ ፈቃድ…
አባጅፋር ያሠሩት የሁጃጆች ማረፊያ …
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀጂ ጉዞ ጋር በተገናኘ ኢትዮጵያዊው አባጅፋር ስማቸው ይነሳል። በመካ እና መዲና ለሁጃጆች ማረፊያ ይሆን ዘንድ መጠለያ እንዳሠሩ ይታወቃል።
በኢትዮ-አረብ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ላይ በርካታ ጥናቶችን ያደረጉት የታሪክ ተመራማሪው አደም ካሚል…
በአማራ ክልል የቀጠለው ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተጀመረው ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ኃብት ልማት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ወ/ሮ ባንቺአምላክ ገብረማሪያም ለፋና ዲጂታል እንደገለፁት÷ ሐሰተኛ…
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን 974 ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የአቪዬሽን የሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 974 ተማሪዎች አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የኢትዮጵያ…
የአዲስ አበባ ከተማ የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷በግምገማ መድረኩ ያለፉት 9 ወራት ስኬታማ ስራዎችን በመፈተሽ ጥንካሬዎችን አጠናክሮ…
በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ ድጋፍ ይደረጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት 10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና የመምህራን የሳይንስና የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ተከፍቷል።
አውደ ርዕዩ "በፈጠራ ስራ የተካነ ትጉህ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ…