የሀገር ውስጥ ዜና የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፤ የማንሠራራት ዘመን የታሪክ ማዕዘን Melkam Fekadu Sep 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን እውን መሆኑን የሚያበስሩ በርካታ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን በመከወን ላይ ትገኛለች፡፡ ከእነዚህም መካከል ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ በከተሞች የተሰራው የኮሪደር ልማትና በርካታ ሜጋ ብሮጀክቶች ይጠቀሳሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የማንሰራራት ቀን በቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ስፍራ ተከበረ Melkam Fekadu Sep 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንሰራራት ቀን በቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ስፍራ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ በቱሪዝም፤ ግብርና፤ ማዕድንና ነዳጅ፤ ውሀና ኢነርጂ፤ ትራንስፖርት እንዲሁም በከተማና መሰረተ ልማት ዘርፍ የተገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለማንሠራራት ቀን ያስተላለፉት መልዕክት Melkam Fekadu Sep 7, 2026 0 የማንሠራራት ቀን ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በሀረሪ ክልል ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Melkam Fekadu Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሀረሪ ክልል ለሚገኙ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ነዋሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌቱ ነገዎ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የተደረገው ድጋፍ ተማሪዎች በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ “የቅድመ ልጅነት እድገት ሻምፒዮን” በመባል ዓለም አቀፍ እውቅና ተሰጣቸው Melkam Fekadu Sep 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓለም አቀፉ 'Act For Early Years' ኢኒሼቲቭ “የቅድመ ልጅነት እድገት ሻምፒዮን” በመባል እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ይህ እውቅና የከንቲባ አዳነች አቤቤ አመራራቸውንና የከተማ አስተዳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ ልምድን የሚያካፍሉ ወጣቶች ወደተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሊያመሩ ነው Melkam Fekadu Sep 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ልምድ ለማካፈል ወጣቶች ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሊያመሩ ነው፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አባንግ ኩመዳን እንደገለጹት፤ ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የብራዚል የንግድና ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ Melkam Fekadu Sep 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚል የንግድና ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ (አፔክስ ብራዚል) ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፍቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በብራዚል ጉብኝታቸው ወቅት ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር ያደረጉትን ውይይት መነሻ በማድረግ ቢሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና 2018 ዓ.ም ሀገረ መንግሥትን ለማጽናትና ለዴሞክራሲ ግንባታ ጽኑ መሠረት የተጣለበት ዓመት ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melkam Fekadu Sep 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተገባደደው 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥትን ለማጽናትና ለዴሞክራሲ ግንባታ ጽኑ መሠረት የተጣለበት ዓመት ነው አለ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ በ2018 በጀት ዓመት የተመዘገቡ…
ስፓርት ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ከአርሰናል አስፈረመ Melkam Fekadu Sep 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ጋብሬል ጄሱስን ከአርሰናል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ባርሴሎና ለተጨዋቹ ዝውውር 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ አድርጓል፡፡ ጋብሬል ጄሱስ በስፔኑ ክለብ እስከ ፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሕዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን Melkam Fekadu Sep 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የሕዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "እውቅና ለተሻለ ገቢ አሰባሰብ" በሚል መሪ ቃል 5ኛው ዙር የታክስ ንቅናቄ እና የግብር…