የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት መሰረታዊ የሸቀጦችን የገበያ ዋጋ ለማረጋጋት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘጠና ዓመት የንግድ ሥራ ልምድ ያለው የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አዲሱን የ2019 የዘመን መለወጫ እና መጪ በዓላትን ምክንያት በማድረግ የሸቀጦችን ዋጋ ለማረጋጋትና የአቅርቦት ክፍተቶችን ለመሙላት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው፡፡…