Fana: At a Speed of Life!

“ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ሌሎች ሀገራት በሚያዩን ልኬታና ከፍታ እራሳችንን እንድንመለከት እማጸናለሁ” – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ሌሎች ሀገራት በሚያዩን ልኬታና ከፍታ እራሳችንን እንድንመለከት እማጸናለሁ ሲሉ መላ ኢትዮጵያውያንን ጠይቀዋል፡፡ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ…

ማንቼስተር ሲቲ በርንማውዝን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በርንማውዝን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በአዲስ አሰልጣኝ የተመራው ማንቼስተር ሲቲ በርንማውዝን በማሸነፍ በሊጉ መርሐ ግብር የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል፡፡…

ኢትዮጵያ ቱሪዝም ስትራቴጂክ የብሪክስ ትብብር መስክ እንዲሆን ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን የቱሪዝም እና የስፖርት ፀጋዎች ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ስትራቴጂካዊ ጥሪ በብሪክስ መድረክ ላይ አቅርባለች፡፡ ኢትዮጵያ በህንድ ጃይፑር በተካሄደው የቱሪዝም ሚኒስትሮች ስብሰባ እና በስፖርት…

የባሕር በር ተጠቃሚነት ለቀጣናዊ ኢኮኖሚ እድገት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ተጠቃሚ መሆን ከኢኮኖሚ፣ ከንግድ፣ ከደህንነት እና ከዓለም አቀፍ ግንኙነት አንፃር እጅግ ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ የባሕር በር ባለቤትነትን ማረጋገጥ በዓለም አቀፍ ፖለቲካ እና ጂኦፖለቲካዊ ግንኙነት ውስጥ በቀላሉ የሚታይ ጉዳይ…

የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ ነን – ተመራቂ ኮማንዶዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚሰጠንን ሀገራዊ ግዳጅ በውጤታማነት በመወጣት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ ነን አሉ ከልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የተመረቁ የጽናት ኮርስ መሰረታዊ ኮማንዶዎች። የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ45ኛ ዙር…

“ከኢትዮጵያ ወዴት ይሸሻል?” የፕሮፌሰሩ ምላሽ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር ከስሜት፣ ከደም እና ከሥነ ልቦናዊ ቅኝት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ሕያው ማንነት ነው። የሰው ልጅ ከሀገሩ ጋር ያለው ትስስር የእምነትና የሕልውና ያህል የጠነከረ ነው። ለዚህ ነው ለብዙዎቻችን ነገራችንና ጉዳያችን የምትሆነው፡፡…

ከኃይል አዙሪት ወደ ሐሳብ ልዕልና ታሪካዊ ምዕራፍ

ኢትዮጵያ የዘመናት የፖለቲካ ቁርሾዎቿን እና አውዳሚ የደም አዙሪትን በመስበር፣ በሀገራዊ ምክክር ሂደት አዲስ የዲሞክራሲ እና የሰላም ምዕራፍ መክፈቷ በትናንትናው ዕለት በታላቅ ብሔራዊ ኩራት ተበስሯል። ባለፉት 4 ዓመታት የዝግጅት ምዕራፍ ውስጥ አልፎ ከ4 ሺህ በላይ ወኪሎችን በማሳተፍ…

ኢትዮጵያን ደጋግሞ የፈተናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ትናንትም ዛሬም ከምክንያታዊነት የተፋታ፣ በሃይልና በአፈሙዝ ፍላጎትን ለመጫን የሚደረግ ጥረት ስትፈተን ኖራለች፤ ይህ ሀሳብ አልቦነት ይባላል። የሰው ልጅ ሃይል፣ ክብርና ሀብትን ለመቆጣጠር በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ከሀሳብ ተጣልቶ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4ኛው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4ኛው የበለስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ ማዕከሉን በመረቁበት ወቅት እንዳሉት፥ መሶብ የአንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥ…

በዓባይ ውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ የግብጽን የማደናገር ዘመቻ መመከት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓባይ ውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ ለዘመናት የቆ የተዛባ ትርክትን የቀየረ ነው አሉ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)። አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)÷…