አረንጓዴ ዐሻራ የአካባቢ ጥበቃ ሥራን በማጠናከር ምርታማነትን እያሳደገ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት እሳቤ የሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአካባቢ ጥበቃ ሥራን በማጠናከር ምርታማነትን እያሳደገ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ…