የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለዜጎቿ ምቹ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Feb 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለአሁኑም ይሁን ለቀጣዩ ትውልድ የተመቸች ሀገር ማድረግ የሚያስችሉ የልማትና ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን አይተናል ሲሉ ወደ ሀገር ቤት የገቡ ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ገለጹ፡፡ በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት ከ155 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈጸመ Meseret Awoke Feb 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት ከ155 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መከናወኑን የነዳጂና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል ሥርዓት መካሄድ ከጀመረበት ሚያዝያ 2015 ጀምሮ እስካሁን ከ155 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቂት ስለቲቢ በሽታ Meseret Awoke Feb 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲቢ በሽታ መንስኤው ረቂቅ በሆነው “ማይኮባክቴሪያም ቲዩበርክሎስስ” የተባለ ባክቴሪያ ነው፡፡ ቲቢ ዕድሜን፣ ፆታን፣ ዘርንና ቀለምን ሳይለይ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ ተላላፊ በሽታ ቢሆንም በበሽታው በበለጠ የሚጠቁት በአምራች ዕድሜ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ሊያረጋግጥ የሚችል አርበኛ ትውልድ መገንባት ይገባል – አቶ መለሰ ዓለሙ Meseret Awoke Feb 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐሰት ትርክቶችን በማረም የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ሊያረጋግጥ የሚችል አርበኛ ትውልድ መገንባት እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል አስተባባሪ አቶ መለሰ ዓለሙ ገለጹ “ሕብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለእኩይ አላማ የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመታገል ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ህዝቡ ማገዝ አለበት – አቶ ኦርዲን Meseret Awoke Feb 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእኩይ አላማ የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመታገል ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ህዝቡ ማገዝ አለበት ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን ገለጹ። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ "ህብረ-ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር እንድትበልጽግና ሰላም እንዲረጋገጥ የወል ትርክቶችን መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Awoke Feb 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር እንድትበልጽግና ሰላም እንዲረጋገጥ ከነጠላ ትርክት በመውጣት የወል ትርክቶችን በመገንባት አካታች የሆነ የፖለቲካ ምህዳር መፍጠር እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገልጹ። በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የድርቅ አደጋን ለፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ ለማዋል የሚደረግ ጥረት ተገቢ አይደለም – ኮሚሽኑ Meseret Awoke Feb 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ለፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ ለማዋል የሚደረግ ጥረት ተገቢ ያልሆነና በፍፁም ተቀባይነት የሌለው መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽፈራው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ መወያየትና መመካከርን ቀዳሚ ልናደርገዉ ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ Meseret Awoke Feb 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ መወያየትና መመካከርን ቀዳሚ ልናደርገዉ ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ከወልዲያ ከተማና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም ጉዳይ ፍቱን የሆኑ ሀሳቦችን ማንሳት፣ መወያየትና የየድርሻችንንም መውሰድ አስፈላጊ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ Meseret Awoke Feb 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም ጉዳይ ፍቱን የሆኑ ሀሳቦችን ማንሳት፣ መወያየትና የየድርሻችንንም መውሰድ አስፈላጊ ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገርና ለሕዝብ የሚያስብ ሁሉ መሳሪያውን አስቀምጦ የሃሳብ ንግግር ማድረግ አለበት – አቶ ተስፋዬ በልጂጌ Meseret Awoke Feb 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር እና ለሕዝብ የሚያስብ ሁሉ መሳሪያውን አስቀምጦ የሃሳብ ንግግር ማድረግ አለበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል 15 ከተሞች የፌደራልና የክልሎች ከፍተኛ…