Fana: At a Speed of Life!

ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በተለያዩ ከተሞች እንዲስፋፉ ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲስፋፉ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ ይህን ያሉት የጎንደር ከተማ አስተዳደር የምግብ ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ባስቀመጡት ወቅት ነው።…

የአማራ ህዝብን የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የማህበራዊ ተጠቃሚነትን ማሳጣት አይገባም – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ህዝብን የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የማህበራዊ ተጠቃሚነትን ማሳጣት አይገባም ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የፌዴራል የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ፡፡ የፌዴራል ልዑካን ቡድን ከደሴ ከተማና ከደቡብ ወሎ ዞን…

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችና አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የድሬዳዋ አስተዳደር 3ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶች በማፀደቅ ተጠናቀቀ። በጉባዔው ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር…

ከ4 ሺህ በላይ ፈረሰኞች የተሳተፉበት የፈረስ ጉግስ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4 ሺህ በላይ ፈረሰኞች የተሳተፉበት ዓመታዊ የፈረስ ጉግስ ውድድርና ትርኢት መርሐ ግብር በሰንዳፋ በኬ ተካሄደ። ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ የባህል ቡድኖችም የተሳተፉበት መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የባህል ዘርፍ…

ስለ አጥንት ቅኝት ምርመራ አስፈላጊነት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጥንት ቅኝት ምርመራ ማለት የአጥንትን የጤና ሁኔታ ለማወቅ የሚደረግ ሂደት መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ የምርመራ ሂደቱ እንዴት ይከናወናል? የምርመራው ሂደት የሚከናወነው÷ አነስተኛ መጠን ያለው ጨረር አመንጪ ንጥረ-ነገር በመርፌ…

ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ናይጄሪያ አንጎላን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ማለፍ ችላለች፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚደረገው የዲሞክራቲክ ኮንጎና…

ታጣቂ ኃይሎች የሰላምን ጥሪ ተቀብለው የዜጎችን ህይወት በሚለውጥ ስራ ሊሰማሩ ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታጣቂ ኃይሎች የሰላምን ጥሪ ተቀብለው የዜጎችን ህይወት በሚለውጥ ስራ ሊሰማሩ ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ በቃሉ አጪሶ እና በአሶሣ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ መምህርና ዲን…

በመኽር የተገኘው የስንዴ ምርት በበቂ ሁኔታ ወደ ገበያ እንዲደርስ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፋት እየለማ የሚገኘው የስንዴ ምርት ለሸማቹ ተደራሽ የሚሆንባቸውን ክትትሎች ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራበት እንደሆነ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ኢሳያስ ለማ ፥ በስንዴ ምርት…

የትግራይ ክልል 100 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ መግባቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምርት ዘመኑ ከተጠየቀው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ 100 ሺህ ኩንታሉ ወደ ክልሉ መግባቱን የትግራይ ክልል ገለፀ። ለ2016/17 ምርት ዘመን በክልሉ ያስፈልጋል ተብሎ ከተጠየቀው 900 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውሥጥ ነው 100 ሺህ ኩንታሉ ወደ…

የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማቶችን የሰረቁ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማቶች ላይ ስርቆት የፈጸሙ ግለሰቦች በፅኑ እስራት ተቀጡ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማት ላይ ስርቆት የፈፀሙ 20 ወንጀለኞችን ከ2 ዓመት እስከ 12…