የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke May 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''የጥናትና የምርምር ስራዎች ለዕውቀት ሽግግርና ለዘላቂ ልማት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው አራተኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል። በኮንፈረንሱ በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማቶች ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ጥናታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠላምና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ያለመ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባህር ዳር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke May 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላምና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ያለመ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ "የዜጎች ቀጥተኛ ሚና ለሁለንተናዊ ብልዕግና" በሚል መሪ ሀሳብ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረክ የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የክልሉ ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎጃም ዞን በኢንቨስትመንት አማራጮች እና መሰናክል በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke May 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና ለኢንቨስትመንት ዘርፍ መሰናክል በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ። በመድረኩ በዞኑ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሳተፉ ባለሀብቶች እና የክልል እና የዞን ባለስልጣናት ተሳትፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ የአውሮፓ ህብረት የሆራይዘን ፈንድ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ ህብረቱ አስታወቀ Meseret Awoke May 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ የአውሮፓ ህብረት የሆራይዘን ፈንድ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ። በአውሮፓ እና በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ጠንካራ የምርምር ትብብር ለመጀመር በሚያስችሉ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉግል በቋንቋ መተርጎሚያ አገልግሎቱ ውስጥ ኦሮምኛ እና ትግርኛን አካተተ Meseret Awoke May 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉግል ኩባንያ በቋንቋ መተርጎሚያ አገልግሎቱ ዝርዝር ውስጥ የኦሮምኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎችን አካተተ። ኩባንያው ከ300 ሚሊየን በላይ በሆኑ ሰዎች የሚነገሩ በአጠቃላይ 24 አዳዲስ ቋንቋዎችን ወደ መተርጎሚያ ዝርዝር ውስጥ ማካተቱ ታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል የማስጀመሪያ መርሃግብር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke May 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል የማስጀመሪያ መርሃግብር በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በመርሃግብሩ ማስጀመሪያ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍ ተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ ጥናት እንዲደረግ አቅጣጫ ተሰጠ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍ እንዲቻል ተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ ጥናት እንዲደረግ አቅጣጫ ተሰጠ፡፡ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ መስሪያ ቤቶች የ2015 ዓመት የበጀት እቅዳቸውን ለገንዘብ ሚኒስቴር ሲያቀርቡ የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍና…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ከደንበኞች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት (ኢባትሎአድ) በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ከደንበኞች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የመንግስትና የግል አስመጭዎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢራን በሳይንስ ዘርፍ ያላትን ልምድና ዕውቀት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ሀገራት ማካፈል እንደምትፈልግ ገለጸች Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን የተለያዩ የሳይንስ ዘርፎች ፈር-ቀዳጅ እንደሆነች እና ያላትን ልምድ እና ዕውቀት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ሀገራት ለማካፈል ደስተኛ ስለመሆኗ አምባሳደር ሳማድ አሊ ተናግረዋል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች በሃይማኖትና በብሔር ሽፋን ኢትዮጵያውያንን ችግር ውስጥ ለማስገባት ጥረት እያደረጉ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች በሃይማኖትና በብሔር አማካይነት ኢትዮጵያውያንን ችግር ውስጥ ለማስገባት ጥረት እያደረጉ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ʺበሕግ ማስከበርና በሕልውና ዘመቻው የተከፈለ መስዋእትነት…