Fana: At a Speed of Life!

ካፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች ከሜዳው ውጭ እንዲያካሂድ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች ከሜዳው ውጭ እንዲያካሂድ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ከስድስት ወራት በፊት ‘‘ኢትዮጵያ በሜዳዋ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ የሚያስችል እና የካፍን ደረጃ የሚያሟላ…

አትሌት ፀሐይ ገመቹ በሊዝበን ግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አትሌት ፀሐይ ገመቹ በፖርቹጋል ዋና ከተማ ሊዝበን በተካሄደው የግመሽ ማራቶን ውድድር ለሁለተኛ ጊዜ አሸነፈች፡፡ አትሌቷ የሊዝበንን ግማሽ ማራቶን ርቀት 1 ሰዓት ከ06 ደቂቃ ከ44 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡…

የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከቱርክ መንግስት ጋር በሕግና ተያያዥ ጉዳዮች ትብብር ዙሪያ መከረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዓለምአንተ አግደዉ የተመራ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በሁለትዮሽ የሕግ ትብብር ጉዳዮች ላይ ለመምከር ቱርክ አንካራ ገብቷል፡፡ ለልዑካን ቡድኑ የቱርክ የፍትህ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ያኩፕ…

ኢትየጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትየጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ዝርዝር ተግባራት ላይ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ ሁለቱ ሀገራት በባዮ ቴክኖሎጂ፣ በህዋ ሳይንስ እና በዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ዙሪያ በጋራ ለመስራት…

ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሰረቀ የሃይል ማስተላለፊያ አሉሙኒየም ሽቦ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሰረቀ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለው የሃይል ማስተላለፊያ አሉሙኒየም ሽቦ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሰረቀው 5 ሚሊየን 967 ሺህ ብር ግምት…

የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ የጣለው እገዳ የሞስኮን ገቢ ከፍ ሊደርግ ይችላል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ የጣለው እገዳ ሞስኮ በነዳጅ ዘይት የምታገኘውን ገቢ ይበልጥ ከፍ ሊያደርግ ይችላል የሚል እምነት እንዳላቸው አንድ የስዊዘርላንድ የምጣኔ ሀብት ተንታኝ ገለጹ፡፡ የስዊዘርላንዱ የምጣኔ ሀብት ተንታኝ…

በህወሓት ወረራ ጉዳት ለደረሰባቸው ከተሞች የውሃና ፍሳሽ አገልግሎቶች መስጫ የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የኮምቦልቻ፣ ደሴ፣ ከሚሴና ወረኢሉ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎቶች 19 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች…

በዋግ ኽምራ በህውሃት ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለተዘረፉ የጤና ተቋማት 10 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩ.ኤስ.ኤይድ ትራንስፎርም ፕራይሜሪ ሄልዝ ኬር ፓዝ ፋይንደር በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለተዘረፉ የጤና ተቋማት 10 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና ሰባት ሜዳሊያዎችን አገኘች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሲካሄድ በቆየው የምሥራቅ አፍሪካ የጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሰባት ሜዳሊያዎችን በማግኘት አጠናቀቀች። ከሚያዚያ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ዘጠኝ አገራት የተሳተፉበት ውድድር ለአራት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ…

ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚን ጦር ያሸነፈችበትን የድል ቀን አከበረች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ናዚ ጀርመን እና አጋሮቹን ያሸነፈችበትን 77ኛ አመት የድል ቀን አከበረች፡፡ የድል ቀኑን ለማክበር በሺዎች የሚቆጠሩ የደንብ ልብስ የለበሱ ወታደሮች ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ዘመናዊ ታንኮች ፣…