የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት ማዕከል ተመሰረተ Meseret Awoke May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት በትምህርት ደረጃ ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽ እንዲሆን ዓላማ ያደረገው የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት ማዕከል ተመሰረተ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በመርሃ ግብሩ ተገኝተው እንዳሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰራዊታችን እንደሀገር ሊቃጣብን የሚችልን ማንኛውም ትንኮሳና ጥቃት በብቃት መመከት በሚያስችል ደረጃ ላይ ይገኛል – ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና Meseret Awoke May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰራዊታችን እንደሀገር ሊቃጣብን የሚችልን ማንኛውም ትንኮሳና ጥቃት በብቃት መመከት በሚያስችል የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ተናገሩ። አሸባሪው የትህነግ ቡድን ከጀሌዎቹ ጋር በማበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ የሚከበረው የዓለም አቀፍ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ቀንን የምንዘክረው ለተጎዱ ወገኖች በተቻለን አቅም በመድረስ ነው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ… Meseret Awoke May 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና ቀይ ጨረቃ የበላይ ጠባቂ የሆኑት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ቀኑን የምንዘክረው በሰብዓዊነት በመሰጠት፣ በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ወገኖች በተቻለን አቅም በመድረስ ነው ሲሉ ገለጹ። ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር በቀል የኢንዱስትሪዎችን አቅም ማሳደግ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ምሰሶ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Meseret Awoke May 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል የኢንዱስትሪዎችን አቅም ማሳደግ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ምሰሶ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። የ"ኢትዮጵያ ታምርት" መርሃ ግብር ማስጀመሪያ በቤተ መንግስት የተካሄደ ሲሆን ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ Meseret Awoke May 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አራት ወራት የዓለም አቀፍ የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ የምርቶቹ የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ከነገ ሚያዚያ 30 ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ150 በላይ ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ኢንዱስትሪ ሊሸጋገሩ ነው Meseret Awoke May 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት ከ150 በላይ ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ኢንዱስትሪ ለመሸጋገር እየተዘጋጁ መሆኑን የአዲስ አበባ የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ። በብረታ ብረትና የእንጨት ሥራ ንዑስ ዘርፍ የተደራጁና ለ11ኛ ጊዜ የሚመረቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉምዝ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች በልማት ስራ ሊሰማሩ ነው Meseret Awoke May 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉምዝ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከአንድ ሺህ በላይ ታጣቂዎች በልማት ስራ ሊሰማሩ ነው። ሰላምን አማራጭ አድርገው ወደ ህብረተሰቡ ለሚቀላቀሉ ታጣቂዎች በመተከል ግልገል በለስ የተሀድሶ ስልጠና እንዲወስዱ ተደርጓል። በተሃድሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከተከሰቱ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መካከል ከ97 ከመቶ በላይ መክሸፉ ተገለጸ Meseret Awoke May 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ 5 ሺህ 856 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች 97 ነጥብ 7 በመቶዎቹ ምላሽ መሰጠቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰሎሞን ሶካ ገለጹ። ምክትል ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በታንዛኒያ በእስር ላይ የሚገኙ 4 ሺህ 500 ኢትዮጵያውያን በምሕረት እንዲለቀቁ ስምምነት ተደረሰ Meseret Awoke May 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በሕገ-ወጥ መልኩ በመግባት ወንጀል ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙ 4 ሺህ 500 ኢትዮጵያውያን በምሕረት እንዲለቀቁ ስምምነት ላይ መደረሱን በዳሬሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ስምምነቱ የተደረሰው በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል የተጣለበትን ሀገራዊ ኃላፊነት በብቃት መወጣት በሚችልበት የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ Meseret Awoke May 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ አየር ኃይል የመስክ ምልከታ አደረገ። በቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ በዶክተር ዲማ ነገዎ ለተመራው ልዑክ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ…