የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከአፍሪካ ኅብረት እና ከአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባኤ አስቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአውሮፓ ኅብረትና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ላይ ለመታደም ብራሰልስ ገቡ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ስድስተኛውን የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ለመታደም በቤልጂየም ብራሰልስ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉባኤው ከሚያደርጉት ተሳትፎ ባሻገር ከአውሮፓ መሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የነዳጅ አቅርቦት ዙሪያ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በነዳጅ አቅርቦትና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ ከነዳጅ ግብይት ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባ ከተማ ሰሞኑን ለተፈጠረው ችግር የመፍትሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጣሊያን በአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጣሊያን በአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎስቲዮኖ ፓሌሴ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሚኒስትሩ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ በማከናወንና አስፈላጊ የሰነድ ማሻሻያዎችን በማድረግ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲያስገቡ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ በማከናወንና አስፈላጊ የሰነድ ማሻሻያዎችን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በማድረግ እንዲያስገቡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡ ምርጫ ቦርዱ ህዳር 23 ቀን 2014 ከፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር በአዋጅ ቁጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ያልሰከነው የፖለቲካ አውድ ለሕግ አስከባሪዎችና ለፍትህ ተቋማት ከባድ ፈተና ሆኖባቸዋል – ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያልሰከነው የፖለቲካ አውድ ለሕግ አስከባሪዎች እና ለፍትህ ተቋማት ከባድ ፈተና ሆኖባቸዋል ሲሉ የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ተናገሩ። የፍትህ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በአዳማ እየተካሄደ በሚገኘው የፌደራል እና የክልል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለድርቅ ተጎጂዎች የሚሆን ተጨማሪ 2 ቢለዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) በኢትዮጵያ ለተከሰተው ድርቅ ድጋፍ የሚዉል ተጨማሪ 2 ቢሊየን ብር (39 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር) ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ ድርቅ በተከሰተባቸዉ የአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ እና ሶማሌ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያን ጨምሮ አስገድዶ መድፈርና ዘረፋ እንደፈጸሙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ፡፡ Meseret Awoke Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያን ጨምሮ አስገድዶ መድፈርና ዘረፋ እንደፈጸሙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ፡፡ ተቋሙ ዛሬ ባወጣው ሪፖርት ነው በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሽብርተኛው ህወሓት ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ደኅንነትን ለማስጠበቅ አስቻይ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሳይበር ደህንነትን ለማስጠበቅ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የኤጀንሲውን የሳይበር ተሰጥዎ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጸጥታ ችግር ምክንያት 62 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ምግብ ነክ ድጋፍ ይፈልጋል Meseret Awoke Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፀጥታ ችግር ባስከተለው ተፅዕኖ 62 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ምግብ ነክ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በክልሉ በፀጥታ ችግር ከቀያቸው ተፈናቅለው ለሚገኙ ዜጎች ከሚመለከታቸው…