Fana: At a Speed of Life!

የከተማ አስተዳደሩ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ጋር ውይይት አደረገ፡፡ በዚህም ወቅት በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ባህረ ጥምቀት ቦታዎች በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ የጋራ ውይይት መደረጉ ነው የተመለከተው።…

አየር መንገዱ ዛሬ ወደ ቶኪዮ – ናራታ የቀጥታ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ወደ ቶኪዮ-ናራታ የቀጥታ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ከዛሬ የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቶኪዮ-ናራታ የቀጥታ በረራ ማድረግ…

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሰራ ያለው ስራ ውጤትማ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሰራ ያለው ስራ ውጤት ማምጣቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የደንብ ልብስ እና ጫማ ማቅረብ በመቻላችን ኩራት ይሰማናል ሲሉም ነው የኢንደስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ…

ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በሃገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳ፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ከተወያየ በኋላ በ63 ተቃውሞ በ21 ተአቅቦ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ በሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ላይ ይመክራል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጨምሮ፣ የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅን፣…

ለአፍሪካ ህብረት የ11 ነጥብ 48 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ከአፍሪካ ልማት ፈንድ የ11 ነጥብ 48 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ጸደቀለት። ድጋፉ የፀደቀው የአፍሪካ ህብረት ምክር ቤት 35ኛው መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ከተካሄደ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው። የአፍሪካ ህብረት ይህንን…

የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በሚያዋስነው አካባቢ የተነሳውን እሳት ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በሚያዋስነው አካባቢ የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ የከፋ ጉዳት ሳያስከትል ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑን በኦሮሚያ ደንና ዱር አራዊት የባሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ተወካይ አቶ…

በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የልማት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚካሄደውን ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ – ስዊድን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የልማት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚካሄደውን ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሀንስ ሄንሪክ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጋር ዛሬ ባህርዳር…

በተባበረ ክንድ ኢትዮጵያችንን ልምላሜ ማልበሳችን ይቀጥላል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበረ ክንድ ኢትዮጵያን ልምላሜ ማልበስ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ ግብር አንዱ ዓላማው የአፈር መሸርሸርን በመቀነስ የግብርናን ምርታማነት ማሻሻል ፣ በረሀማነትና መዘዞቹን መከላከል እና ግድቦችን…

የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኳታር ከሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የሐይማኖት አባቶች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኳታር ዶሃ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የሐይማኖት አባቶች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያየ። ኑሯቸውን በኳታር ካደረጉ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የሃይማኖት ተቋማት አባቶች ጋር…