Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ከ3 ሺህ 500 በላይ ድርጅቶች ተመዝግበው በሥራ ላይ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከ3 ሺህ 500 በላይ አገር አቀፍና የውጭ አገር ድርጅቶች ተመዝግበው በሥራ ላይ መሆናቸውን የሲቪል ማኅበረሰቦች ድርጅት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ጅማ ዲልቦ ለኢፕድ እንደገለፁት ÷ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ…

የፌደራል ፖሊስ አባላት የመዲናዋን ሠላምና ፀጥታ ለመጠበቅ ሌት ተቀን እየሰሩ መሆናቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ አመራርና አባላቱ በተለያዩ ግንባሮች ከሚያደርጉት ተጋድሎ ጎን ለጎን ከተማዋን ከወራሪው የጁንታ ተላላኪዎች እና ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ እየሰሩ እንደሚገኙ ተገለጸ። በተለያዩ የስራ ዘርፎች ተመድበው የሚሰሩ የፌደራል ፖሊስ አባላት…

ኢትዮጵያውያን ከምንጊዜውም በላይ ለአገራቸው በአንድነት መቆም ይገባቸዋል – አምባሳደር ደሚቱ ሃምቢሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን እና ግሪክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እያዘጋጁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ…

አሸባሪው ህወሓትን ለሚደግፉ ኃይሎች የማረጋግጠው ኢትዮጵያ እንደምታሸንፍ ነው-ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት ባለፉት 27 ዓመታት የፌዴራል ስርአቱን በተሳሳተ መንገድ በመጠቀም የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መብት በተጠና መልኩ ሲጥስ እንደነበር የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ገለጹ፡፡   ሚኒስትር ዲኤታው…

የመዲናዋ አስተዳደር በአፋር ግንባር ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ሰንጋዎችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስስተዳድር በአፋር ግንባር የህወሀት ወራሪ ሀይልን በመፋለም ላይ ላሉ ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ሃይል ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረገ። የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ሰመራ…

በቡታጅራ ከተማ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡታጅራ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝና መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ክልል አቀፍ በሆነው በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ “አሸባሪው የህውሓት ቡድን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጠላት ነው!…

ኢትዮጵያ በጽናት ትገሠግሣለች – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‘’ውቢቷ ኢትዮጵያ ብዙም የማይነገርላት’’ ሲሉ አመልክተዋል። አክለውም ‘’ ኢትዮጵያ ልጆቿ በአንድ ልብ ኃይላቸውን አንድ አድርገው የሚታገሉላት ናት’’ ብለዋል። አካባቢዎን…

በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ህዝብ ለመከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደርና ህዝብ ለጀግናዉ የሃገር መከላከያ ሰራዊት እና በደብረብርሀን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ ። በግንባር ተገኝተዉ ድጋፉን ያበረከቱት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም ጋዲሳ እንደተናገሩት ÷ የመከላከያ…

የምዕራባውያን ሚዲያዎች ምንጊዜም የአፍሪካ ስጋቶች ናቸው -የቀድሞው የጋና ፕሬዚደንት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የምዕራባውያን ሚዲያዎች ለአፍሪካ አህጉር የምንጊዜም ስጋቶች መሆናቸውን የቀደሞዉ የጋና ፕሬዚደንት ጄሪ ጆን ሮውሊንግ በህይዎት በነበሩበት ዘመን መናገራቸውን የተለያዩ ሚዲያዎች እያስታወሱት ነው፡፡ ፕሬዚደንቱ ካንዲድ አፍሪከ በተባለዉ የቴሌቪዥን…

16 የዞን አመራሮች የህልውና ዘመቻ ጥሪውን በመቀበል በዘመቻው ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014(ኤፍ ቢሲ) 16 የዞን አመራሮች የህልውና ዘመቻ ጥሪውን በመቀበል በዘመቻው ተቀላቅለዋል፡፡ የህልውና ዘመቻውን ከተቀላቀሉ ከዞኑ አመራሮች መካከል አቶ ወርቁ ቡዜ እና አቶ ሠራዊት ገዘኸኝ ÷ አመራር እንደመሆናችን መምራት የምንችለው ሰርተን ማግኘት የሚቻለው…