Fana: At a Speed of Life!

ምዕራባውያንና መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ስለጦርነቱ መነሻ እውቅና መስጠት አይፈልጉም – ኢ/ር ግደይ ዘረዓጽዮን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያንና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ለሴራና ለሀሰት ፕሮፓጋንዳ በመቆማቸው ለጦርነቱ መነሻ ምክንያት እውቅና መስጠት እንደማይ ፈልጉ የህወሓት መስራችና አንጋፋ ፖለቲከኛ ኢንጂነር ግደይ ዘረዓጽዮን ገለጹ። ኢንጂነር ግደይ ዘረዓጽዮን…

የአሜሪካ ወታደራዊ ሃይል በሰሜኑ ግጭት ጣልቃ እንዲገባም ሆነ ሃይል ሊያሰፍር አይገባም – የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለአሜሪካ መንግስት ግልፅ መልእክት ማስተላለፍ የምንፈልገው የአሜሪካ ወታደራዊ ሃይል በሰሜኑ ግጭት ጣልቃ እንዲገባም ሆነ ሃይል ሊያሰፍር አይገባም “ ሲል የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት አስገነዘበ። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ…

ማህበራዊ ሚዲያን ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለማሰባሰብ እየተጠቀምንበት ነው – ‘የእናት አገር ጥሪ’ ኮሚቴ አባላት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማኅበራዊ ሚዲያን የአገር መከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍ እየተጠቀምንበት ነው ሲሉ ‘የእናት አገር ጥሪ’ ኮሚቴ አባላት ጋዜጠኞች ተናገሩ። በቅርቡ በአምስት ሴት ጋዜጠኞች ጥምረት የተመሠረተው "የእናት አገር ጥሪ” የጋዜጠኞች ኮሚቴ ማኅበራዊ ሚዲያን…

በተሽከርካሪ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ሊበን ጃዊ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ15 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰ ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው ዛሬ ጠዋት ሶስት ሰዓት አካባቢ በወረዳው ሊበን ጋሞ…

የከተማ አስተዳደሩ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ የተከፈቱ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ የተከፈቱ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ፡፡ አስተዳደሩ ለ3ኛ ዙር ሀገር የማዳን ጥሪ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለሌሎች የጸጥታ ሀይሎች እና አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ሳቢያ…

ትህነግ የዓለማችን አሸባሪዎች የፈጸሙትን ወንጀል አሟልቶ ፈጽሟል- አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ትህነግ በዓለማችን ያሉ አሸባሪዎች ሁሉ የፈጸሙትን ወንጀል አሟልቶ የፈጸመ መሆኑ እየታወቀ አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ለቡድኑ ሲወግኑ መታየታቸው አሳዛኝ እንደሆነ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ በካርቱም ተቀማጭ ለሆኑ…

የጊዜያዊ መታወቂያ አሰጣጥ ስርዓት መመሪያ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል በወጣ አዋጅ ቁጥር 5/2014 አንቀፅ 10/1/ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መመሪያ አውጥቷል፡፡ መመሪያ ቁጥር 2 /2014 በሀገራችን ዘመናዊ የመታወቂያ አሰጣጥ…

ኢትዮ አሜሪካውያን በቨርጂኒያ የባይደንን አስተዳደር በምርጫ ካርዳቸው ለመቅጣት ወደ ተግባር ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራት ፓርቲን እና የባይደን አስተዳደርን በምርጫ ካርዳቸው ለመቅጣት በቨርጂኒያ የሚገኙ ኢትዮ አሜሪካውያን ወደ ተግባር ገብተዋል። በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ በመግባትና አላስፈላጊ ጫና በማድረስ ላይ የሚገኘውን የዴሞክራት ፓርቲ…

ለተመረዘ ሰው ምን ማድረግ አለብን?

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቅራቢያዎ ያለ ሰው በተለያዩ ምክንያቶች ቢመረዝ እርዳታ እስከሚመጣ ድረስ መደረግ የሚገባቸው እና የሌለባቸው የህክምና እርዳታዎች አሉ፡፡ መመረዝ ስንል ምንን ያጠቃልላል? 1.የሚጠጣ ወይንም የሚዋጥ መርዝ 2.በአየር ወይንም በትንፋሽ…

የለገጣፎ ለገዳዲ የባጃጅ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር የባጃጅ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች በዘመቻ መልክ ለአገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ። የከተማው የትራንስፖርት ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ተፈራ ደምሴ ÷ ከ233 የሚበልጡ የከተማዋ የባጃጅ አሽከርካሪዎችና…