Fana: At a Speed of Life!

የእስልምናና ክርስትና እምነት ተከታዮች የተሳተፉበት የአፍጥር ፕሮግራም በጎዳና ላይ በጋራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ኑ አብረን እናፍጥር'' በሚል መሪ ሃሳብ በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች የእስልምናና ክርስትና እምነት ተከታዮች የተሳተፉበት የአፍጥር ፕሮግራም ትናንት ማምሻውን በጎዳና ላይ በጋራ ተካሂዷል፡፡ የደሴ ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሸህ…

ማሊያዊቷ እናት በአንድ ጊዜ 9 ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የማሊ ዜግነት ያላት እናት በአንድ ጊዜ ዘጠኝ ልጆችን መገላገሏ ተሰምቷል፡፡ ሃሊማ ሲሼ የ25 ዓመት ወጣት ማሊያዊ ስትሆን፤ በሞሮኮ ሃገር ሆስፒታል ዘጠኝ ልጆችን መገላገሏን የማሊ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ወጣቷ 7 ልጆችን እንደምትወልድ…

ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚደንቷ በመልዕክታቸው፤ የጥንት ኢትዮጵያ አርበኞች አገራችን ነጻነትዋን ጠብቃ እንድትኖር አድርገዋል ያሉ ሲሆን፤ ዛሬም አገርን…

አቶ ደመቀ መኮንን ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለ80ኛ ዓመት የአርበኞች የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ''ሃገራችን ካለችበት አሁናዊ ሁኔታ አንፃር ከመቼውም ጊዜ በላይ የቀደሙ አባቶቻችን የአርበኝነት…

አስተዳደሩ ለጀግኖች አርበኞች ነፃ ህክምና እንዲሰጥ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች ነፃ ህክምና እንዲሰጥ ወስኗል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች በከተማዋ አስተዳደር ስር ባሉ የጤና ተቋማት በሙሉ ነፃ ህክምና እንዲሰጥ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል…

አቶ ደመቀ መኮንን በቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸው ሀዘን ገልጸዋል። ”ወንድማችን ለክልሉ ሁለንተናዊ ለውጥ ለዓመታት ከቤተሰቡ ርቆ…

80ኛው ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 80ኛው ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል ተከበረ። ጣሊያን የአድዋን ድል ለመበቀል በሚል በጊዜው ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቤኒቶ ሙሶሎኒ አማካኝነት፥ ከ1928 እስከ 1933 ዓ.ም ድረስ ኢትዮጵያን መውረሯ የሚታወስ ነው። በወቅቱ የነበሩት…

ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል – የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ግንባር ፈጥረው የተነሱባት አገር በመሆኗ ኢትዮጵያን ለማዳን ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል…

የመራጮች የምዝገባ ሒደት ባልተጀመረባቸው የምርጫ ክልሎች ከሚያዝያ 29 እስከ ግንቦት 13 ቀን ድረስ በልዩ ሁኔታ እንዲከናወን ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመራጮች ምዝገባ ሒደት ባልተጀመረባቸው የምርጫ ክልሎች ከሚያዝያ 29 እስከ ግንቦት 13 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በልዩ ሁኔታ እንዲከናወን ተወስኗል፡፡ ቦርዱ ከክልል መስተዳድር አካላት ጋር ባደረገው ከፍተኛ የትብብር ስራ የምርጫ ጣቢያዎች ተከፍተው…

ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታውቃለች፡፡ በሃገሪቱ ከፈረንጆቹ 2018 እስከ 2020 ድረስ ከ2 ሺህ 200 በላይ ሰዎች በኢቦላ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ ወረርሽኙ በቫይረሱ ከተያዙ እና በቀጥታም…