Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በወቅታዊና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም በአፍሪካ…

በህንድ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ዓለም አቀፍ ስጋት ነው – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በሕንድ የተከሰተው የኮሮናቫይረስ ዝርያ በዓለም አቀፍ ስጋትነት ፈርጆታል፡፡ ድርጅቱ ቢ.1.617 የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ከሌሎች የቫይረሱ ዝርያዎች በላይ በቀላሉ የሚተላለፍ መሆኑን ባደረገው ጥናት ያመላከተ ሲሆን፥ ሌሎች…

ሰራተኞች እያሳዩት ያለው መዘናጋት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እንዲስፋፋ እያደረገ ነው-የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጥንቃቄዎች ላይ ሰራተኞች እያሳዩት ያለው መዘናጋት ወረርሽኙ እንዲስፋፋ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ገለጸ። የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ እንደገለጹት፤ ወረርሽኙን ለመከላከል የሚደረገው…

6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ነጻና ፍትሃዊ ለማድረግ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ እየተሰራ ነው – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ነፃ፤ ፍትሃዊ እና ግልፅ እንዲሆን ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መንገድ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ሀገራዊ ምርጫው ከመካሄዱ በፊት የአሜሪካ የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሬይ ፌልትማን እና…

ዳያስፖራው 80ኛ አመት የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች የድልና የምስጋና ክብረ በዓል ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 80ኛ አመት የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች የድልና የምስጋና ክብረ በአል በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንደሚከበር ተገለጸ። የአሜሪካ ኢትዮጵያውያን የዜጎች ምክር ቤትና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ መላው ህዝብ እጅ ለእጅ በመያያዝ የተፈጥሮና የሰው ሰራሽ ችግሮችን በፅናት እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጠባቂ ሳህለወርቅ ዘውዴ መላው ህዝብ እጅ ለእጅ በመያያዝ የተፈጥሮና የሰው ሰራሽ ችግሮችን በፅናት እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በነገው እለት የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የቀይ…

በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሊያገረሽ ይችላል – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሊያገረሽ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡ ድርጅቱ በአህጉሪቱ የሚታዩትን አዲስ የቫይረሱ ዝርያዎች፣ የክትባት አቅርቦቶች መዘግየት እና ከክትባት መስጠት ጋር ተያይዞ ባሉ ክፍተቶች ምክንያት ቫይረሱ…

በሀገራችን ሰላም እንዲሰፍን የክልል መንግስታት ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የክልል መንግስታት ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠል ለሰላም መኖር ሚናው ከፍተኛ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የክልሎች የጎንዮሽ የእርስ በእርስ ግንኙነትን ለማጠናከርና የሚከሰቱ ችግሮችን በጋራ…

በደቡብ ወሎ ዞን በዘንድሮው የምርት ዘመን 12 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል ለማምረት መታቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ወሎ ዞን በዘንድሮው የምርት ዘመን 12 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል ለማምረት መታቀዱ ተገልጿል፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የተዘጋጀ የ2013/2014 የምርት ዘመን የክረምት የሰብል ልማት ስራወች እቅድ የንቅናቄ መድረክ በዞኑ…

የሶማሌ ክልል የህክምና ኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል የህክምና ኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ማዕከል አስመርቋል፡፡ ማዕከሉን በጅግጅጋ ከተማ የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን እና የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክር ዩሱፍ መሀመድ…