የሀገር ውስጥ ዜና ለቀጣዩ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 8 ቢሊየን ችግኞች እየተዘጋጁ ነው Meseret Awoke Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዩ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 8 ቢሊየን ችግኞች እየተዘጋጁ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እና በምግብ ዋስትና ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎችን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ውሃን ያቀናው የዓለም ጤና ድርጅት ቡድን ወደ ከተማዋ መግቢያ ተከለከለ Meseret Awoke Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥና ወደ ውሃን ከተማ ያቀናው የዓለም ጤና ድርጅት መርማሪ ቡድን ወደ ከተማዋ መግቢያ መከልከሉ ተሰማ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት እና ቻይና በውሃን ከተማ አጠቃላይ የቫይረሱ ስርጭትና ሁኔታ ላይ ጥናት የሚያካሂድ ቡድን ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል መስተዳድር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Meseret Awoke Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ፡፡ መስተዳድሩ በዓሉን ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክርና የክልሉን ሰላምና ልማት በማጠናከር ማክበር እንደሚገባም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚቴው በጀጎል አካባቢ የሚስተዋለው ሕገ-ወጥ ግንባታ እንዲቆም አሳሰበ Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ በዓለም ቅርስነት በተመዘገበው የሐረር ጀጎል ግንብ አካባቢ የሚስተዋለው ሕገ-ወጥ ግንባታ እንዲቆም፣ የክልሉን መንግስት አሳሰበ፡፡ ኮሚቴው ይህን ያሳሰበው ሰሞኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ከነበሩ 269 አንቡላንስ ውስጥ 31 ብቻ ቀርተዋል – የጊዚያዊ አስተዳደር Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል ከነበሩ 269 አንቡላንሶች ውስጥ 31 ብቻ እንዳሉ የጊዚያዊ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ገብረመስቀል ገለፁ። ጁንታው የአንቡላንሶቹን ሳይረን በመንቀል ለውግያ እንደተጠቀመባቸው ገልጸዋል። በዚህም 235 አንቡላንሶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶስቱ ሀገራት የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ዛሬ ሊያካሂዱት የነበረው ስብሰባ ሱዳን ባለመገኘቷ ሳይካሄድ ቀርቷል Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ዛሬ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ዙሪያ ሊያካሂዱት ታስቦ የነበረው የበይነ-መረብ ስብሰባ ሱዳን ባለመገኘቷ ሳይካሄድ መቅረቱን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዕለቱ ሰብሳቢ የሆነችው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከሃይማኖት ተቋማት እና ከኢትዮጵያ ሚድዋይፍስ ማህበር ጋር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስራን ለማጠናከር የሚረዳ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ከሃይማኖት ተቋማት እና ከኢትዮጵያ ሚድዋይፍስ ማህበር ጋር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስራን ለማጠናከር የሚረዳ የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል የወሳኝ ኩነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል አመራሮች ቡድን በምዕራብ ኦሞ ዞን የደረሰውን የእሳት ቃጠሎና በቃጠሎው ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል አመራሮች ቡድን በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤራ ወረዳ ሾላ ቀበሌ የደረሰውን የእሳት ቃጠሎና በቃጠሎው ምክንያት የተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ጎብኝተዋል። ባለፈው በታህሳስ 19 በዞኑ ቤሮ ወረዳ ሾላ ከተማ የተከሰተው ከባድ ቃጠሎ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በአገልግሎት ብዛትና ከአጠቃቀም ጉድለት ጉዳት ለደረሰባቸው ድልድዮች ጥገና እየተደረገ ነው Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ብዛትና ከአጠቃቀም ጉድለት ጉዳት ለደረሰባቸው ድልድዮች ጥገና እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢ የሚገኙ ድልድዮች እና የድጋፍ ግንቦችን የጉዳት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 85 ሚሊየንን ተሻገረ Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ85 ሚሊየን መብለጡ ተገለጸ፡፡ እስካሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 85 ሚሊየን 519 ሺህ በላይ ሲሆን፤ ከ1 ሚሊየን 850 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡…