ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋገጡ Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋግጠዋል። ኮንግረሱ ጆ ባይደን እና ካማላ ሀሪስን የቀጣዮቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ናቸው ሲል አጽድቋል። ሁለቱ ምክር ቤቶች በፔንሲልቬንያ እና አሪዞና ግዛቶች…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸነፈ Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 አሸንፏል። የፋሲል ከነማን ሁለት ግቦች ሙጅብ ቃሲም አስቆጥሯል። የፋሲል ከነማው የመስመር ተከላካይ ሰዒድ ሀሰን በመጀመርያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወ/ሮ ፍሬአለም ሽባባው የተመራ የሚኒስቴሩ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ከተማ በመገኘት ከአመራሮች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የአካባቢው ሽማግሌዎች እና ከኢሳ ጎሳ… Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር የህግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬአለም ሽባባው የተመራ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ከተማ ተገኝቶ የዞንና ወረዳ አመራሮች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የአካባቢው ሽማግሌዎች፣ የኢሳ ጎሳ መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገና በዓል ከጦር ጉዳተኞች ጋር ተከበረ Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የገናን በዓልን ከጦር ጉዳተኞች ጋር አከበሩ። የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የአካል ጉዳተኞችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ተሳታፊነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ተከበረ Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በመላው ሀገሪቱ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል። በዓሉን በማስመልከት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፥ ጠቅላይ ሚነስትር ዐቢይ አሕመድ ፥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሽብሩ ማሞ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኩባ ፕሬዚዳንት አቀረቡ Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኩባ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኩባ ፕሬዚዳንት ሚጌል ዲያስ-ካኔል አቅርበዋል። አምባሳደር ሽብሩ በኩባ በሚኖራቸው ቆይታ የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ እና ዘርፈ-ብዙ ወዳጅነት ወደ ላቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የገናን በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓልን ተመኝተዋል። በዓሉን ስናከብር የተጎዱ ወገኖቻችንን በማሰብ ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካውያን በሰላማዊ የስልጣን ሸግግር ማመን አለባቸው- ቦሪስ ጆንሰን Meseret Awoke Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካውያን ኮንግረስ ካፒቶል ሂል ውስጥ በሀይል በመግባታቸው እየተወቀሱ ነው። ሰዎቹ ካፒቶል ሂል ሰብረው ሲገቡ የህግ አውጪዎች ስነ-ስርአት የሆነው ኢሌክቶራል ቮት እየተቆጠረ ነበር። በሂደቱም የድምፅ ቆጠራ ተጠናቆ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ በላይ የክልሉን ሰራተኞች መረጃ ዲጂታል ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ Meseret Awoke Jan 6, 2021 0 አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ከ500 ሺህ በላይ የክልሉን ሰራተኞች መረጃ ዲጂታል ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ የተመራ ቡድን በኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ እየተካሄዱ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትናንትሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ንብረት ወደመ Meseret Awoke Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትናንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት ጌታነህ÷ የእሳት አደጋው…