Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 408 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 547 የላቦራቶሪ ምርመራ 243 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 124 ሺህ 264 ደርሷል።…

ቀጣዩ ምርጫ ወደ ብሄራዊ መግባባት የምንሻገርበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የሚካሄድ እንደመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊጠቀሙበት ይገባል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ቀጣዩ ምርጫ ወደ ብሄራዊ መግባባት የምንሻገርበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የሚካሄድ እንደመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊጠቀሙበት ይገባል ሲሉ የሶዶ ዩኒቨርስቲ የማህበረሰብ ሳይንስ መምህር ንጋቱ አበበ ገልጸዋል ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

በዲላ ሠላም ሆስፒታል ከአንዲት እናት 26 ኪሎ ግራም ዕጢ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዲላ ከተማ በሚገኘው ሠላም ሆስፒታል አንዲት እናት 26 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ህክምና እንደወጣላቸው የሆስፒታሉ ሐኪም አስታወቁ። ቀዶ ህክምና ያደረጉት የሆስፒታሉ ሐኪም ዶክተር ጌታቸው መርጊያ የ40 ዓመት ዕድሜ ያላቸው እኚህ እናት ሆዴ…

ኮሚሽኑ ለመተከል ተፈናቃዮች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ለመተከል ተፈናቃዮች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የአሶሳ አስተባባሪ ቪክቶሪያ ኮፓ ድጋፉን ዛሬ በአሶሳ ከተማ ለክልሉ አደጋ ስጋት እና ስራ…

ለሃገር ባለውለታ አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋ አትሌቶች ማህበር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአንድ መቶ አንጋፋ አትሌቶች ስጦታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም አበረከተላቸው። ለእያንዳንዳቸው አንጋፋ አትሌቶች የሶስት ሺህ ብር የገንዘብ ስጦታውን የአንጋፋ አትሌቶች ፕሬዚዳንት…

በባህር ዳር የባህል ሙዚቃ፣ የታንኳና ስፖርት ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጥርን በባህር ዳር የተሰኘ የባህል ሙዚቃ፣ ታንኳና ስፖርት ፌስቲቫል ያካተተ ዝግጅት በባህር ዳር ሊካሄድ መሆኑን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም ስፖርት መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ሀላፊ አቶ አብረሃም አሰፋ እንደተናገሩት…

በእስራኤል የበይነ መረብ የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከእስራኤል የንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ አካሄደ። በመድረኩ በኢትዮጵያ እና በእስራኤል በቡና ዘርፍ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ተሳትፈዋል። ኢምባሲው ይህን…

ፍልሰትን ለማስተዳደር እየተከናወነ ስላለው ስራና የቀጣይ ስራ አቅጣጫን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልሰትን ከማስተዳደር አንጻር እየተከናወነ ስላለው ስራና የቀጣይ ስራ አቅጣጫን መሰረት ያደረገ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የብሔራዊ ትብብር ጥምረት ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት በሰዎች መነገድ፣ ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ በጨዋታው ቶማስ ስምረቱ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…