የሀገር ውስጥ ዜና በወንጀለኛ መቅጫና ማስረጃ ረቂቅ ህጎች ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሔደ ነው Meseret Awoke Dec 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በወንጀለኛ መቅጫና ማስረጃ ረቂቅ ህጎች ላይ የሚመክር መድረክ እያካሔደ ነው። የወንጀለኛ መቅጫና ማስረጃ ረቂቅ ሕጎች ከሰብዓዊ መብት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ተከታትሎ ለማስፈጸም የሚያስችል መሆኑን የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጃዋር መሃመድ አራት ሲም ካርዶችን ሊያቀብል ሲል ተይዟል የተባለው ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ Meseret Awoke Dec 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጃዋር መሃመድ አራት ሲም ካርዶችን ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሊያቀብል ሲል ተይዟል የተባለው ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀርቧል፡፡ ተጠርጣሪው ግለሰብ ሃምዛ ጀማል መሃመድ ይባላል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቱሪዝም ኢትዮጵያ በሰባት መዳረሻዎች ልዩ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ አደረገ Meseret Awoke Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱሪዝም ኢትዮጵያ በሰባት የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ልዩ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ማድረጉን አስታወቀ። ልዩ ማበረታቻ የተደረገላቸው መዳረሻዎች አብጃታ ሻላ ሐይቆች፣ ባሌ ተራሮች፣ ወንጪ ሐይቅ፣ ገርዓልታ ተራራ፣ ሰሜን ተራሮች፣ ነጭ ሳር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩኔስኮ የተመዘገበው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን በአካባቢው ማህበረሰብ ይበልጥ እንክብካቤ ሊደረግለት ይገባል – የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር Meseret Awoke Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዩኔስኮ የተመዘገበው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን በአካባቢው ማህበረሰብ ይበልጥ እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ፡፡ የተፈጥሮ ደኑ በዩኔስኮ የተመዘገበበት 3ኛ ዓመት ክብረ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎርጎራ ፕሮጀክት “የንጉሥ እራት” መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ ሊዘጋጅ ነው Meseret Awoke Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለሃገር ለተካተተው የጎርጎራ ፕሮጀክት አንድ ቢሊየን ብር የሚያስገኝ “የንጉሥ እራት” የተሰኘ መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ እንደሚዘጋጅ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ አስታወቁ። በጣና ሃይቅ ዳርቻ የምትገኘው ጥንታዊቷ የጎርጎራ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ሴቶች በአሰላ ከተማ ጉብኝት እያደረጉ ነው Meseret Awoke Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ሴቶች በኦሮሚያ ክልል አሰላ ከተማ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በጉብኝቱ የሴቶች አደረጃጀትና ተጠቃሚነት ስራዎች መቃኘታቸው ተገልጿል። በዚሁ ወቅት የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ፕሬዝዳንትና የከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የጨኖ ሚሌ ችግኝ ጣቢያን ጎበኙ Meseret Awoke Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የጨኖ ሚሌ ችግኝ ጣቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ የጨኖ ሚሌ ችግኝ ጣቢያ አስተባባሪ አቶ ጎሳዬ ጎሮፌ በምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራ የምክክር መድረክ በደቡብ አፍሪካ ተካሄደ Meseret Awoke Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ የዳያሥፖራ አባላት፣ የኮሚዩኒቲ አመራሮችና የተለያዩ አደረጃጀቶች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የንግድ ማህበረሰብ ተወካዮች እና የሚዲያ አካላት በተገኙበት የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ በዳያስፖራው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን አለፈ Meseret Awoke Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን መብለጡ ተገልጿል፡፡ በሃገሪቱ አዲስ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱ ከተረጋገጠ ቀናት በኋላ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር ከ1 ሚሊየን 4 ሺህ 400 በላይ መድረሱን የሃገሪቱ ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና የጤና መድህን ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የአንድ ወር የንቅናቄ ዘመቻ ሊካሄድ ነው Meseret Awoke Dec 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና የጤና መድህን ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የአንድ ወር የንቅናቄ ዘመቻ እንደሚካሄድ አስታወቀ ፡፡ “የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና የጤና መድህን ተደራሽነትን ለማረጋገጥ…