Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከህወሓት ጋር ግንኙነት ላላቸውና የባንክ ሂሳባቸው ለታገደባቸው ድርጅቶች በጥሬ ገንዘብ እንዲከፈላቸው የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከህወሓት ጋር ግንኙነት ላላቸውና የባንክ ሂሳባቸው ለታገደባቸው ድርጅቶች በጥሬ ገንዘብ እንዲከፈላቸው የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር…

በመዲናዋ የኤሌክትሪክ አውቶብስ የሙከራ ትግበራ ለማድረግ የዝግጅት ስራዎች እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አውቶብስ የሙከራ ትግበራ ለማድረግ የዝግጅት ስራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸው ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የፋይናንስ እና የቴክኒካል ድጋፍ ለማግኘት ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር…

የአፍሪካ ማስክ ሳምንት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) ሳምንት በኢትዮጵያ እንዲሁም በመላው አፍሪካ ከሕዳር 14 ቀን ጀምሮ እየተከበረ ነው፡፡ 'ማስክ አፍሪካ' በሚል መሪ ቃል የተጀመረው ንቅናቄ አፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብልን በአግባቡ ማድረግ…

የሐረሪ ህዝብና መንግስት እና የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ህዝብና መንግስት ለመከላከያ ሰራዊት እና ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ 94 በሬዎችና 16 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱጀባር መሃመድ ድጋፉን ለምስራቅ ዕዝ ባስረከቡበት ወቅት፤…