ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና-አፍሪካ የአየር ንብረት ትብብር ማዕከል በቤጂንግ ተከፈተ Meseret Awoke Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና እና አፍሪካ የአየር ንብረት ትብብር ማዕከል በቤጂንግ ተከፍቷል፡፡ ማዕከሉ ቻይና እና አፍሪካ በአየር ንብረት ለሚያደርጉት ትብብር ለሁሉም ክፍት፣ አካታችና በትብብር መንፈስ የተቃኘ ምቹ መደላድልን ለመፍጠር ያለመ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት የጥፋት ቡድን በማይካድራ የፈፀመውን አይነት እኩይ ተግባር በመቐለ ለመድገም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ኮሚሽኑ ገለፀ Meseret Awoke Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድን በማይካድራ የፈፀመውን አይነት እኩይ ተግባር በመቐለ ለመድገም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ኮሚሽኑ የቡድኑ እኩይ ዕቅድ መረጃ እንደደረሰውም አስታውቋል፡፡ በትግራይ ክልል የተጀመረው ሕግን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓለም አቀፍ ጉዳዮች እና ምክትል ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚስተር… Meseret Awoke Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓለምአቀፍ ጉዳዮች እና ምክትል ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚስተር ዴቪድ ኩኣሪ ጋር ለንደን ተገናኝተው መክረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ የስራ ጉዟቸው ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር ለንደን ላይ ተገኝተው ተወያይተዋል። ውይይታቸው በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳይ እና በሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች በተገኙበት በነገው ዕለት በጅግጅጋ ይከበራል Meseret Awoke Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች በተገኙበት በነገው ዕለት በጅግጅጋ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ህዳር 29 የሚከበረው የብሄር ብሄረሰብ በዓልን አሰመልክቶ የሶማሌ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ አሊ በደል…
የዜና ቪዲዮዎች የሴቶችን የመሪነት ሚናን ከፍ ለማድረግ Meseret Awoke Nov 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kTHAPjDfCqI
የዜና ቪዲዮዎች “በወንጀል የሚፈለጉ የህወሃት አመራሮች በሰላም እጃቸውን ይስጡ” የአቶ ጌታቸው ረዳ ታናሽ እህት ዋና ሳጅን ትግስት ረዳ Meseret Awoke Nov 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=MOSHg2hF-IY
የዜና ቪዲዮዎች ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰች ያለችው የአድዋ ከተማ Meseret Awoke Nov 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=q5sSMF1yuOI
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጡ Meseret Awoke Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር መንግስት በህወሃት ውስጥ ባለው ቡድን ላይ እየተወሰደ ከሚገኘው ህግን የማስከበር እርምጃ ጋር ተያይዞ ማብራሪያ ሰጥተዋል። አቶ ገዱ ከጠቅላይ…
ስፓርት በሴካፋ ከ20 አመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ የሱዳን አቻዋን ረታች Meseret Awoke Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ20 አመታች ውድድር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል፡፡ ዛሬ ከሱዳን አቻው ጋር የተጫወተው ቡድኑ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ኢትዮጵያ በኬንያ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት…