የዜና ቪዲዮዎች መንግስት ህግ የማስከበር እርምጃውን አጠናክሮ ይቀጥል – አስተያየት ሰጪዎች Meseret Awoke Nov 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yxBIZ4pIF8g
የዜና ቪዲዮዎች የቀድሞው የሰራዊቱ አባል ትዝብቶች Meseret Awoke Nov 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nmVDpj2gusM
የሀገር ውስጥ ዜና የጅማ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ300 በላይ ሰንጋዎችና በጎች ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዞን ነዋሪዎች የጁንታው የህወሓት ቡድንን በመደምሰስ የህግ የበላይነት ለማስከበር ተጋድሎ እያደረገ ላለው የመከላከያ ሰራዊት 127 ሰንጋዎችን፣ 180 በጎችንና 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐዋሳ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የህወሓት ጽንፈኛው ቡድን መከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰው ጥቃት የሀገር ክህደት ነው ሲሉ አወገዙ Meseret Awoke Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የህወሓት ጽንፈኛው ቡድን በመከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረሰው ጥቃት አሳፋሪና ሀገርን የመካድ ነው ሲሉ አውግዘዋል። በሐዋሳ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ከከተማ አስተዳደሩና ከክልሉ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የበጀት ቀመር ለፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የላቀ ሚና አለው – የፌዴሬሽን ምክር ቤት Meseret Awoke Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገሪቷ አሁን ለደረሰችበት የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የበጀት ቀመር ተግባራዊ መደረጉ ለፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የላቀ ሚና እንዳለው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ። ምክር ቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሊቢያ የተቀናቃኝ ወገኖች በምርጫ ፍኖተ ካርታ ላይ ተስማሙ Meseret Awoke Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ወገኖች በምርጫው ፍኖተ ካርታ ላይ መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የሃገሪቱ ተፋላሚ ሃይሎች ካለፈው ሰኞ ጀምሮ በጎረቤት ቱኒዚያ የሰላም ድርድር ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ በድርድሩም ተፋላሚ ወገኖቹ በ18 ወራት ውስጥ በሃገሪቱ በሚካሄደው…
የዜና ቪዲዮዎች ከትግራይ ወጣቶች እንቅስቃሴ አባላት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ውይይት Meseret Awoke Nov 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SZoaXEsL4FQ
የዜና ቪዲዮዎች የመከላከያ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ Meseret Awoke Nov 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NOOn8zI3ObI
የዜና ቪዲዮዎች በጽንፈኛው የህወሃት ታጣቂ ቡድን ላይ የሃገር ሽማግሌዎች አስተያየት Meseret Awoke Nov 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=IdUymg38Z-4
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከታሪክ ምሁሩ ጋር የተደረገ ቆይታ Meseret Awoke Nov 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=tHzb9ZZUnLU