Author
Meseret Awoke 6261 posts
አርመንያ እና አዘርባጃን የደረሱትን የተኩስ አቁም እንዲያከብሩ ተመድ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አርመንያ እና አዘርባጃን የደረሱትን የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ዋና ፀሃፊው በናጎሮኖ ካራባህ ግጭት በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት አውግዘዋል፡፡…
የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሴክተር የቀጣይ አስር ዓመት መሪ እቅድ
https://www.youtube.com/watch?v=De-O6wrGYKk
በደቡብ ክልል 143 ሺህ ሄክታር መሬት የበቆሎ ሰብል በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 143 ሺህ ሄክታር መሬት የበቆሎ ሰብል በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በቤንች ሸኮ ዞን በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ ያለን የበቆሎ ሰብል የጎበኙ…
በኦሮሚያ ክልል የ2012 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ ስራ የእውቅና አሰጣጥ
https://www.youtube.com/watch?v=SKWxcm34alw
“እኔ እጄን በአግባቡ እታጠባለሁ ሕይወትም አድናለሁ!” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚቆይ እጅ የመታጠብ ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "እኔ እጄን በአግባቡ እታጠባለሁ ሕይወትም አድናለሁ!" በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ እጅ የመታጠብ ንቅናቄ በይፋ ተጀምሯል፡፡
በዓለም ለ13ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ12ኛ ጊዜ በሚከበረው የእጅ የመታጠብ ቀን ይፋ የተደረገው ንቅናቄ…