Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የኢሬቻ በዓልን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ የኦሮሞ ሴቶች ማህበር አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ የኦሮሞ ሴቶች ማህበር አባላት ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት ምክትል ከንቲባዋ የኢሬቻ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የእርቅና…