Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ሪፎርም ፍኖተ ካርታ የተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ሪፎርም ፍኖተ ካርታ የተመለከተ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴርን ጨምሮ ሌሎች የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር…

የአፍሪካ ሀገራትን የኢነርጂ ሀብት በማሰባሰብ ፤ ቀጠናዊ ትብብርን በማጠናከር አፍሪካን በሃይል ልማት ማስተሳሰር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራትን የኢነርጂ ሀብት ማሰባሰብ ፤ ቀጠናዊ ትብብርን ማጠናከርና ውህደትን ማጎልበት ያስፈልጋል ሲሉ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢነጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በአለም አቀፉ የሃይል ትስስር…